Channel
አባይ ዜና Abbay news abay television አባይ ቲቢ አባይ ቴለቪዥን አውደ ዜናዎች awude zenawoch አባይ ሚድያ
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ👉 @abbay_tvbot 👈ይላኩልን በዚህ ቻናል ➡ወቅታዊ ዜናዎች ➡ትክክለኛና ሚዛናዊ የተረጋገጡ የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል https://t.me/joinchat/T6NnMgjU-QCQAbgE
Updated: 2026-10-23
Cashier signals
Ad niches in this channel
Top advertisers in this channel
- 5@promotion_start_bot@promotion_start_bot
- 5@aitrdexpert@aitrdexpert
- 5@zehraaarobot@zehraaarobot
- 4@smash_cyprus_news@smash_cyprus_news
- 3@risktop_bot@risktop_bot
- 1@ecoshariff@ecoshariff
- 1@brookdubaicapital@brookdubaicapital
- 1@m3_hasssnain01@m3_hasssnain01
Activity
Recent posts
- April 3, 2024
📌 የቤት ተከራዮች ለሁለት ዓመት ያክል ያለምንም ጭማሪ በተከራዩት መኖሪያ ቤት ዉስጥ ተረጋግተዉ የመኖር መብት የሚሰጣቸው አዋጅ ፀደቀ‼️ በሀገሪቱ ከተሞች የሚስተዋለውን ያልተረጋጋና ፍትሀዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የሚያስቀር እዲሁም የአከራይ እና የተከራይን መብት በፍትሀዊነት…
605,826 viewsOpen in Telegram - April 3, 2024
📌 በከተማዋ ለተከሰተዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያቱ ጅቡቲ ላይ የደረሰ ከባድ ዝናብ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከሰሞኑ በመዲናዋ እየተስተዋለ ለሚገኘዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያት ጅቡቲ ላይ ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የመንገድ መቆረጥ በማጋጠሙ መሆኑን ሰምተናል፡፡ በተጨማሪም አስቀድሞም ከቦታዉ በ…
372,583 viewsOpen in Telegram - April 3, 2024
📌 በአክሱም ዩንቨርስቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጭንቅላታቸው የተጣበቁ መንትዮች ተወለዱ‼️ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት በሪፈራል የመጣች እናት በድምሩ 5 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ሁለት የተጣበቁ ሴት መንትዮች የወለደች ሲሆን እናት እና ህፃናቱ በጥሩ ጤንነት ላይ ይ…
237,816 viewsOpen in Telegram - March 26, 2024
አሜሪካ በአማራ ክልል ከሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶች አሳስበውኛል አለች። አሜሪካ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሚገኙት ሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶቾ አሳስበውኛል ያለችው አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲ…
207,091 viewsOpen in Telegram - March 26, 2024
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ) ሊቀ መንበር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራ በፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓርቲው አስታውቋል። በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በአዲስ አበባ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ…
164,757 viewsOpen in Telegram - March 26, 2024
Media post
164,368 viewsOpen in Telegram - March 26, 2024
2 አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል " - የአካባቢው ምዕመናን የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገ/ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች #ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው መገደላቸውን የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገለጸ። በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅ…
144,220 viewsOpen in Telegram - March 20, 2024
አዲስ አበባ 2 ፖሊሶችና አንድ ደንብ ማስከበር ክፉኛ ተደበደቡ አዲስ አበባ ኮተቤ ቀበሌ 02 የገበያ ማዕከል ዛሬ መጋቢት 11/2016 ዓም ፖሊስና ደንብ ማስከበር በጋራ ህገወጥ ነጋዴዎችን የመቆጣጠር ስራ ሲያከናውኑ አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር ከስፍራው ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል። …
118,127 viewsOpen in Telegram
Research from the blog
All →- 2026-05-07
AvaTrade Telegram Ads Profile: How AvaTrade Advertises in 2026
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
Exness Telegram Ads Profile: How Exness Advertises in 2026
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
FP Markets Telegram Ads Profile: How FP Markets Advertises in 2026
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
IC Markets Telegram Ads Profile: How IC Markets Advertises in 2026
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-25 · last ad check 2026-10-24 13:57 UTC
