Channel
ዘማሪ አቤል መክብብ
Updated: 2026-11-28
Cashier signals
Ad niches in this channel
Top advertisers in this channel
- 8@promotion_start_bot@promotion_start_bot
- 8@zehraaarobot@zehraaarobot
- 3@risktop_bot@risktop_bot
- 2@maskfeed333bot@maskfeed333bot
- 2Fraglinkfraglink.net
- 1@goldkillersignals@goldkillersignals
- 1@gold_trading_expert5@gold_trading_expert5
- 1@shadenotes641bot@shadenotes641bot
Activity
Recent posts
- November 13, 2026
ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ አላገኘሁም እኔ ኦ ውለታህን ሳስበው በእንባ ይመላል አይኔ/2/ አዝ ከእናቴም ልጆች በላይ አንተ ውድ ነህ ለኔ ወዳጅ እና ዘመዴ ጌታ የክፉ ቀኔ ምን አለኝ እና ልስጥህ የሚነገር የሚወራ እኔስ ተሸንፌያለሁ በእንባ ስምህን ልጥራ አዝ ተሰድጄ…
- November 12, 2026
ኢየሱስልበልኢየሱስ ኢየሱስ ልበል ኢየሱስ እርሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እርሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነብሴን እሰጣለሁ አዝ በአይሁድ መንደር ስሄድ የቤቱ ቅናት በላኝ ኢየሱስ የሚሉትን ስሙን አትጥራ ቢሉኝ እምቢ ብያለሁ ያለፍቅሩ አልመላለ…
- November 11, 2026
Media post
- November 11, 2026
እንደ ምሕረትህ እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ መተላለፌን ደምስስልኝ አንተን ብቻ በደልኩኝ ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ/2/ አዝ እጅግ በዛ የኔኃጢያት ከፀጉሬ በመቅደስ እጮሀለሁ አቀርቅሬ አትቅጸፈኝ በመአትህ አትገስፀኝ ጌታዬ ሆይ የማዳንህን ደስታ ስጠኝ/2/ አዝ እንደማውቅህ በአደባባይ ምን ብና…
- November 10, 2026
ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ 2 አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ 2 አዝ ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል እረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎ…
- November 9, 2026
ኃያል ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው ቅዱሱ /2/ አይቻለሁ በዓይኔ ሲቆም ማዕበሉ አይቻለሁ በዓይኔ ሲታዘዝ ነፋሱ አዝ ሰረገላውን በእሳት ሠርቶታል በደመና ላይ ይረማመዳል በብርሃን ድንኳን በሰማይ ያለው እርሱ ነው ጌታ የምናመልከው /2/ አዝ እውነት በፊቱ ፍትሕ በ…
- November 8, 2026
በገና መግዛት እንዲሁም መማር የምትፈልጉ በአካልም እና በonline ለማስተማር ዝግጁ ስልሆንን በ 0936290305 ላይ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ላይ ፃፉልን
- November 8, 2026
አየኋት ባይኔ አሻግሬ አየኋት ባይኔ አሻግሬ የያሬድን ውብ ዝማሬ ተቀኘው እንደ አባቶቼ እጄን ለክብሯ ዘርገቼ/2/ አዝ ድካም እና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ ድንጋይ ብንተራስ ፍቅርሽ አያስተኛኝ አይኔ ቢከደን አለሽ በምናቤ አልተከለልሽም ነግሰሻል በልቤ/2/ አዝ መረማመጃ የሎዛ መሠላል …
Research from the blog
All →- 2026-05-07
AvaTrade Telegram Ads Profile: How AvaTrade Advertises in 2026
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
Exness Telegram Ads Profile: How Exness Advertises in 2026
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
FP Markets Telegram Ads Profile: How FP Markets Advertises in 2026
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
IC Markets Telegram Ads Profile: How IC Markets Advertises in 2026
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-04-24 · last ad check 2026-11-28 18:20 UTC
