Channel
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @addisnegermereja_bot
Updated: 2026-09-03
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ምርጫቸው የሚያስገቡበት ቀን ይፋ ሆነ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነ…
እየተጠናከረ የመጣው ኤል ኒኖ ከባድ የአየር ሁኔታ ስጋት እያሳደረ እንደሆነ ተገለጸ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት እንደገለጸው አሁን ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው የኤል ኒኖ ክስተት በ70 ዓመታት ውስጥ ከታዩት በጣም ኃይለኛ ክስተቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን፥ ክስተቱም ቢያንስ …
🔥30% ቅናሽ — በ15% ቅድመ ክፍያ ቤትዎን ይጀምሩ! 🔥 🏠 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤት 📐 72–161 ካሬ 📍 በምቹ እና ተመራጭ አካባቢ 💰 15% ብቻ ቅድመ ክፍያ 🎁 30% የተለየ ቅናሽ ✨ ዘመናዊ አፓርታማ 🛡️ 24/7 ጥበቃ & CCTV 🚗 Parking ⚡ Electric…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው እንደ አሜሪካ ጆርናል ኦፍ ትራንስፖርቴሽን ዘገባ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የሚደርሱ ቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት ለማጠናቀቅ መቃረቡን ምንጮች ገለጹ። ይ…
"ወደ ናይጄሪያ እንዳትመጡ!" — ቻይናዊው የጉዞ ቪዲዮ አዘጋጅ ታዋቂው ቻይናዊ የጉዞ ቪዲዮ አዘጋጅ ዢያኦ ጁንዪ በናይጄሪያ ባህላዊ ገበያ ውስጥ የሀገሪቱን ምግብ እየቀመሰ ሳለ፣ ሰዎች ድንገት አስቁመው ገንዘብ ጠየቁት። ምክንያቱን ሲጠይቃቸውም፦ "እኛ ናይጄሪያውያን ነን፤ አንተ ደግሞ ና…
መልካም ዜና‼️ የትርፍ ስዓት ክፍያ‼️ የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ስዓት ክፍያ (Duty) ጥያቄ መፍትሔ አግኝቷል። ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል። @Addis_News @Addis_News
➡️የንግድዎ ስኬት ከትክክለኛው ቦታ ይጀምራል! ✅የ ንግድ ሱቆችን በ ፒያሳ ፣ በሳርቤት እና በቡልጋሪያ ✅80% የተጠናቀቀ ቶሎ ሥራ ሚጀምሩበት 💰 ከ900,000 ብር ጀምሮ ✅ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በሥራ ሂደት 📊 ከ 12 – 500 ካሬ 👉 ለካፌ 👉ለሱቅ 👉ሬስቶራንት ✅ በ1 …
ሶማሊያ የሶማሊላንድን እውቅና የማግኘት እንቅስቃሴ ለማገድ ከአረብ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ሶማሊያ አረብ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖአቸውን በመጠቀም እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና ወደ ሰፊ ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዳይቀየር እንዲያግዱ ጥሪ አቀረበች። የሶማሊያ የውጭ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.