Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

@addis_reporter
NewsAM · አማርኛSponsored-eligible

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Members
36,838
Avg. views
2,947
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-16

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1324 weeks10-05

Recent posts

  • 2026-10-15

    ሱዳን‼️ ሱዳን ኢትዮጵያ ለፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች (RSF) የምታደርገውን የተባለውን ድጋፍ የምታቆም እና የሱዳንን ደህንነት መፈታተኗን የምትተው ከሆነ፣ ከአዲስ አበባ ጋር ለውይይት ክፍት መሆኗን አስታወቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሙህዪዲን ሳሌም ይህንን የገለጹት …

    3,344 views17 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    "69 ኩንታል የተመረዘ በርበሬ‼️ 👉ግለሰቦቹ ተይዘዋል። በአዲስ አበባ ከተማ ለምግብነት ሊውል የነበረ 69 ኩንታል የተበከለ በርበሬ እንዲወገድ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በከተማዋ ልዩ ቦታው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አካባቢ በከፍተኛ አፍላቶክሲን የተበከለ 69 ኩንታል በርበሬን ከህ…

    4,127 views19 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    🎈 በየወሩ 1ፐርሰንት (1%) ብቻ በመክፈል የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!! 💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ሪልስቴት!! ✅ገበያ በሚደራባቸው… ⚫️ሳርቤት ⚫️ቡልጋሪያ እና ⚫️ገላን ✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርዓት የሚታወቀው ቴምር ሪልስቴት 🔔 በ20…

    3,717 views5 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ራማ‼️ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሀይል ትናንት ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም ተቆጣጥሯል። ይህንን ተከትሎ የኤርትራ ሰራዊት ከራማ ወደ ኤርትራ ዓዲዃላ መስመር የመረብ ወንዝን የሚያሻግረውን ድልድይ 3 ግዜ መድፍ ተኩሶ ጉዳት እንዳደረሰበት ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመ…

    4,558 views37 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ቀን 05/02/19 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 📞09 03 01 00 06 📞09 57 97 40 82 🇪🇹የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption ✨ደመወዝ===150dollar ✨ፆታ===ወ/ሴት ✨ልምድ===0አመት ✨የት/ት ደረጃ…

    4,118 views8 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    አሜሪካ‼️ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት፣ በፈረንጆቹ 2018 በሳዑዲ አረቢያ አሸማጋይነት በተፈረመው የሰላም ስምምነት ማዕቀፍ መፍትሔ እንዲያገኝ ፍላጎቱ መሆኑን አስታውቋል። ይህ የተገለጸው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠ/ሚ ዶ/ር…

    4,001 views10 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    መርጌታ ጌታቸው የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☞ ለመፍትሄ ሀብት ☞ ለህመም ☞ ለመስተፋቅር ☞ ቡዳ ለበላው ☞ ለገበያ ☞ ሚስጥር የሚነግር ☞ ለቀለም(ለትምህርት) ☞ ለመፍትሔ ስራይ ☞ ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞ ሌባ የማያስ…

    4,062 views3 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-14

    Media post

    5,015 viewsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.