Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ Admas Digital lottery 🇪🇹

@admas_lottery
Created February 17, 2020Advertised since May 2026
CasinoAM · አማርኛSponsored-eligible

🇪🇹 Admas Digital Lottery official channel ➠ በ605 ወይም *124# በመጠቀም ➠ እድለዎን ለማስፋት በቴሌግራም ግሩፓችን 50+ Add member በማድረግ ይጋብዙ ተጨማሪ የሎተሪ ቁጥር ያግኙ፤ @admaslottery_discussion

Members
28,796
Avg. views
2,292
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-22

Cashier signals

Paid msg (stars)
5
Paid media
Yes
Paid reactions
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-2022 weeks10-05

Recent posts

  • October 20, 2026

    https://t.me/boost/Admas_lottery

    1,061 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    ፎርማኑ የ2.5 ሚሊየን ብር ቼኩን ተረከበ! የአርሲ ነገሌ ነዋሪው ወጣት እዮብ ይርጋ በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2.5 ሚሊየን ብር እድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረከበ፡፡ ወጣት እዮብ በግል ኮንስትራክሽ በፎርማንነት ሙያ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ሙያ…

    1,141 views9 reactionsOpen in Telegram
  • October 17, 2026

    አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት …

    3,765 views31 reactionsOpen in Telegram
  • October 16, 2026

    5ሚሊየን ብር እንጅባራ ገባ በአማራ ክልል የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ ወጣት አለሚቱ አየነው በቆረጠችው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ5ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት አለሚቱ በእንጅባራ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪ ስትሆን አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል እንደምትሞክር ገል…

    3,079 views24 reactionsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    https://t.me/boost/Admas_lottery

    4,487 views5 reactionsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    የጤና ቢሮ ሠራተኛው የ1ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረከቡ! የጅማ ነዋሪው አቶ ይርጋ ንጉሴ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ይርጋ በሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ በጤና ባለሙያነት የሚያገለግሉ ሲሆን አልፎ አልፎ ከስራቸው በተጓዳኝ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማ…

    3,231 views12 reactionsOpen in Telegram
  • October 10, 2026

    🎉 ወጣ ወጣ የ 51 ኛ ዙር 🎉 አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 51 መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ የዕጣ አወጣጡ ፕሮግራም ለመታደ…

    4,933 views24 reactionsOpen in Telegram
  • October 10, 2026

    በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሲሳይ ስሜ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ሲሳይ በህንፃ መሳሪያዎች ንግድ ሥራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን እንደሚያጠናክሩበት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልጸውልና…

    5,446 views11 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.