Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

Admas lottery

@admas_lotteryofficial
GamblingEN · EnglishSponsored-eligible
Members
30,063
Avg. views
2,405
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-2023 weeks10-05

Recent posts

  • 2026-10-16

    በ20 ብር ብቻ ሚሊየን ብሮችን የሚያሥገኝዎን አድማስ ሎተሪን በመግዛት ነገዎን ብሩህ ያድርጉ። 605 ላይ ማንኛዉንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር ይቁረጡ።የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

    3,117 views13 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-14

    አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት …

    5,563 views30 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሲሳይ ስሜ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ሲሳይ በህንፃ መሳሪያዎች ንግድ ሥራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን እንደሚያጠናክሩበት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልጸውልና…

    8,028 views19 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-08

    መደበኛ ሎተሪ 1774 ዛሬ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡

    12,013 views47 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-07

    የሻይ ቡና ነጋዴዋ የ5 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነች! በአዲስ አበባ የልደታ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ሰላማዊት ደሴ በቆረጠችው እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ5ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት ሰላማዊት በሻይ ቡና ንግድ የተሰማራች ሲሆን አልፎ አልፎ ከመደበኛ ሥራዋ ጎን ለጎን…

    12,894 views39 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-06

    አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 51 መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የወጣ ሲሆን መደብ 52 በገበያ ላይ ነው፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር…

    12,878 views34 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-05

    አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 51 መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡

    15,522 views85 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-02

    ልዩ ዕድል ሎተሪ በገበያ ላይ ነው ! 👉ዕጣው ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 7️⃣ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 3️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የ…

    16,016 views48 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.