Channel
የጻድቅ ሰው ጸሎት ታላቅ ኃይልን ታደርጋለች ከመኃላችን በጸሎቱ የሚያስምር አንድ ሰው ቢኖርስ ማን ያውቃል? እንዲሁም አንዱ ላንዱ መጸለዩ በራሱ ዋጋ አለውና በትጋት ዕቁብዎን እንዲጥሉ እናሳስባለን።ዕቁብ ለወጣለት (በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ላለበት) ክርስትና ስሙን ጠቅሶ አንድ ሰላም ለኪ እና አቡነ ዘበሰማያት ለሦስት ቀን ማታ ሦስት ሰዓት ማድረስ ሲጨርሱ አሜን ማለት @hemanyi ያናግሩን
Updated: 2026-07-06
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-06 · first ad check queued