Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል

@africaaca
EN · EnglishSponsored-eligible
Members
19,990
Avg. views
1,754
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-2019 weeks10-12

Recent posts

  • October 11, 2026

    ተፍሲርና ተደቡር 📖 የቁርኣን ዋነኛ ዓላማ፦ አላህ ቁርኣንን ያወረደው በድምፅ ብቻ እንድንቀራው ሳይሆን፣ ዋናው ግቡ አንቀጾቹን ረጋ ብለን እንድናስተነትን (ተደቡር እንድናደርግ) እና በውስጡ ባለው እውነት ህይወታችንን እንድንመራ ነው። 🎁 በረካው የሚገኘው በማስተንተን ውስጥ ነው፦ መ…

    3,905 views50 reactionsOpen in Telegram
  • October 8, 2026

    ✨ ጁመዓ ሙባረክ! 🕌 አላህ ዱዓችንን የሚሰማበት፣ በረከቱን የሚያወርድበት እና ልባችንን በደስታ የሚሞላበት የተባረከ ቀን ይሁንልን። መልካም ዕለት! ✨

    4,992 views40 reactionsOpen in Telegram
  • September 15, 2026

    Media post

    10,292 views33 reactionsOpen in Telegram
  • September 15, 2026

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ 3ኛ ዙር አፍሪካ አካዳሚ ሰርተፊኬት ያልወሰዳችሁ ተመራቂዎች ስማችሁ የተገለፀው ሰርተፊኬት የታተመላችሁ ሲሆን ቤተል ተቅዋ መስጂድ ወደ ዌራ በሚወስደው መንገድ ብሉ ፋርማሲ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ሄዳችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፣ ስማችሁ የሌ…

    9,652 views66 reactionsOpen in Telegram
  • August 7, 2026

    የጁመዓ ቀን ሱናወች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ። ​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። ​👂 …

    13,351 views65 reactionsOpen in Telegram
  • July 27, 2026

    🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Di…

    17,021 views21 reactionsOpen in Telegram
  • July 16, 2026

    🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ! 🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵 2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡ 30,000 ብር ዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል! #አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaac…

    18,174 views64 reactionsOpen in Telegram
  • June 27, 2026

    ​⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን ​📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል። ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣ https://docs.google.co…

    21,138 views49 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-05-26 · last ad check 2026-10-24 13:26 UTC