Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

The AgriLancer

@agrilancer
Created May 27, 2022
AM · አማርኛSponsored-eligible

''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Members
26,389
Avg. views
2,054
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-15

Cashier signals

Paid msg (stars)
1
Paid media
Yes
Paid reactions
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1323 weeks10-05

Recent posts

  • 2026-10-14

    ⚡️በያዝነው ዓመት የእርባታ ስራ መጀመር ላቀዳችሁ በወተት ከብት እርባታ ለመሰማራት ዝግጅት ላይ ላላቹ ነፃ የኢ-ሜል ካውንስሊንግ ፕሮግራም። ከስራ ሰዓት ውጪ : ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ ለጀማሪ ደንበኞች ማማከር እና ክትትል የምሰጥ ሲሆን: የኢሜል ጥያቄዎ…

    1,634 views13 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    ⚡️ከሰሞኑን ስለ ወተት የተወራውን ወሬ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Credit #Ebs_Tv @AgriLancer

    2,935 views10 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-11

    ላሞች ረጋ ያሉና ቀስ ያሉ ሙዚቃዎችን ሲሰሙ የወተት ምርታቸው ሊጨምር ይችላል። በርካታ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ ሙዚቃ የላሞችን የጭንቀት ሆርሞን በመቀነስ የረጋ ወተት ፍሰትን ያፋጥናል። በዚህ ዙሪያ ያሉ ዝርዝር መረጃዎችን እንመልከት 1. ሳይንሳዊ ምክንያቱ የጭንቀት መቀነስ፦ …

    3,369 views19 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-11

    ⚡️እውነት ሙዚቃ የወተት ምርት ያሻሽላል?

    3,010 views1 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-10

    ⚡️የአልፋአልፈ ዘር ( ባለ ወይን ጠጅ አበባ) 📌የመብቀል አቅም 96% 📌የምርት ዘመን እድሜ 5 ዓመት አማካይ ⚔️በረሃ የሚቋቋም 👉ለሚታለቡ ላሞች 👉ለሚደልቡ የቁም እንስሳት 📌ለደንበኞች ወደ ዋና ዋና ክልሎች እየላክን ነው። @AgriLancer

    3,678 views8 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    ⚡️ለገና የሚበቁ ሳሶ ጫጩቶች የ 30 ቀን ፑሌቶችን አሳድገው ለገና በዓል ገበያ ያቅርቡ 📌ያልወሰዳችሁ ቶለ ውሰዱ | ዘንድሮ የጫጩት እጥረት አጋጥሞናል። ወደ አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠን ነው። @AgriLancer

    3,592 views10 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    ⚡️ባለማዘያ የሳር ማጨጃ ✨10ኪሎ ይመዝናል ✨0.81ኪሎ ዋት/በደይቃ 📌ዋጋ ባለማዘያው 94,500 ከነ ቫቱ ማዘያ የሌለው 31,190 ብር @AgriLancer

    3,800 views12 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    በጀርባ የሚታዘል የሳር ማጨጃ

    3,959 views3 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.