Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema

@alem_cinema
Created January 23, 2019
AM · አማርኛSponsored-eligible

አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።

Members
40,680
Avg. views
3,255
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-22

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Recent posts

  • October 22, 2026

    #ዓለም ሲኒማ የሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ቤት

    1,680 views5 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    😂ነገ አርብ በ12 ሰዓት ሳቅ በሳቅ የምንሆንበት ቀን ነው! 🎭 ውድ የቲያትር ወዳጆቻችን፣ ነገ በዓለም ሲኒማ "አቧረው ጨሰ" የተሰኝ አስደሳች የኮሜዲ ቲያትር ይቀርብላችኋል! ትኬት በሁሉ በጄ ይቁረጡ #በዓለም ሲኒማ መንፈስዎን ያድሱ!

    2,760 views7 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    🎭ክቡራን ደንበኞቻችን "የጉሽን"ቴአትር ትኬት ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን🙏 ⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በአክብሮት እናሳውቃለን። ዘወትር ረዕቡ በ12ሰዓት መታየቱን ይቀጥላል 📞…

    4,820 views15 reactionsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    እየቀጠርን ነው

    6,660 views17 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ በሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር መንፈስዎን ያድሱ! ትኬትዎን በሁሉ በጄ ይቁረጡ https://ntdk5.github.io/HuluBeje/

    8,100 views22 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    🎬 "ዶሎቪያ" ፊልም በእናንተ በደንበኞቻችን ጥያቄ መሠረት ከነገ ሰኞ ጀምሮ ለተወሰነ ጊዜ ተመልሳል! 🎬አይታችሁት የወደዳችሁት፣ እና ገና ለማየት ለምትፈልጉ፣ ደንበኞቻችን ለተወሰነ ጊዜ ስለሆነ እንዳያመልጣቹሁ!

    7,940 views42 reactionsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    ከአርብ - እሁድ የተመረጡ የሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤 09 86 95 95 95

    10,400 views15 reactionsOpen in Telegram
  • October 14, 2026

    ክቡራን ደንበኞቻችን "የጉሽን"ቴአትር ትኬት ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን ዘወትር ረዕቡ በ12 ሰዓት መታየቱን ይቀጥላል። ትኬት ከቅዳሜ ጀምሮ መቁረጥ ይቻላል። 🍿 🥤 09 86 95 95 95

    11,000 views15 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-08-25 · first ad check queued