Channel
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Updated: 2026-08-27
👆👆 ጋይስ experience ያላችሁ ብቻ ጻፉላት ልጅቷን ፌንት ልታሠሯት ነው.. እና ደግሞ US Company ውስጥ የሠራችሁ ብትሆኑ ይመረጣል.. ከላይ የተጠቀሱትን ቴክኖሎጂዎች ብዙ ካልተረዳችኋቸው እበካችሁን እረፉ
የሥራ ማስታወቂያ:- ደሞዝ - በስምምነት (ሃሪፍ ነገር ነው😎) ክርስቲያን መሆን አለበት 👇👇 Looking for a Full Stack Engineer – Healthcare Role I’m looking for an experienced Full Stack Engineer who can help wi…
የተባረከ ልጅ.. ስፖርተኛ ነው እና “ክርስቲያን እንደመሆንህ ልምምድ ከጾም ጋር እንዴት ይሄዳል?” ተብሎ ለተጠየቀው ሲመልስ ነው..
12ኛ ክፍል መውደቅ በዚያ ደረጃ ልብን የሚሰብርና ተስፋ አስቆራጭ ሊሆን ይገባዋል..?? ያለፋቹ ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ ትንንሾችም ጠንክራችሁ ተማሩ.. ይጠቅማል.. ግን ደግሞ እውነቱን ለመናገር በዚያ ደረጃም በሕይወታችሁ ውስጥ እጅግ ትልቁ ነገር አይደለም.. እዚህ ውስጥ ዲግሪውን …
ከዚህ ቀደም በ2000 ዓም እትሙ ላይ በጻፍኩት ጉዳይ አንዳንድ ወንድሞች ያዘኑ መሰለኝ.. እንደመሰለኝም አሳዝኜ ቢሆን ይቅርታ እጠይቃለሁ.. ከእውቀትም ደግሞ ምንም እንኳን ብንጥርም ግን ደግሞ ብዙ ክፍተት ስለሚኖርብኝ ለመታረም ክፍት ነኝ.. ታድያ ግን ከዚህ ቀደም የጻፍኩት ስህተት መ…
እዚህ ጉዳይ ላይ የመልስ ቪዲዮ ቢሠራብኝም መልሼ ግን አልሠራም https://vt.tiktok.com/ZSVXQ4WdV/ 👆👆
የ2000 ዓም የመጽሐፍ ቅዱስ እትማችን በጣም ካሳዘነኝ የትርጉም ስህተት ውስጥ አንዱ:- “እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።” [ኤፌሶን 1: 23] ስለ ቤተ ክርስቲያን ሲናገር.. “ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ” ማለትም የጌታችን ኢየሱስ “ሙላቱ ናት” ይላል። ይህ…
ከዚህ ቀደም የእህቶች እና ሕጻናት ጥቃት ላይ ለመሥራት አስበን የተወሰኑ ባለሙያዎችን ከሰበሰብን በኋላ.. በአንዳንድ ምክንያት ነገሩ ተራዘመ.. አሁን ግን ክርስቲያናዊ በሆነ መልኩ እዚህ ጉዳይ ላይ መሥራት የምትፈልጉ ባለሙያዎች(ወንድሞችም እህቶችም) እስቲ በውስጥ ጻፉልኝና ለመሥራት ሞ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.