Channel
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued
ማንኛውም የክለባችን አርሰናልን ደጋፊዎች እና ክለባችን አርሰናልን ክብር የሚነካ ቻናል እና ግለሰብ አካውንት እናዘጋለን ይህ የኛ የአርሰናል ደጋፊዎች የክብር እና የህልውና ጉዳይ ነው እስከዛሬ ስንሰደብ እና ክብራችንን ያለአግባብ ሲነኩ የታገስነው ይበቃናል ከዚህ በሗላ በግዳቸው እንዲያከብሩን የምናደርግ ይሆናል ማንነታችን የምናሳይበት ጊዜ ነው!!! Come on your gunners 🔥💪 COYG