Channel
★ ተልዕኮአችን ሁሉንም ሰው አለም ላይ እየተፈጠረ ያለውን አስገራሚ እውነታ ማሳወቅ እና ወደ ሁሉም ማድረስ ነው! "ስለዚህም ቻነላችንን join በማድረግ ተቀላቀሉን" ምርጡ ቻነል አስገራሚ እውነታዎች ነው © 2018 ዓም Creator @algiti Buy ads: https://telega.io/c/asgerami_facts ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Updated: 2026-08-26
ውጤት ተለቋል ማየት ትችላላችሁ ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ እዩ የዘንድሮው በጣም የምገርም ነዉ !! 👇
ሰበር ዜና ‼️ 😱የ12ተኛ ክፍል ውጤት ሳይታሰብ ወጣ ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0
😁አስቂኝ እውነታዎች (Fun Facts)😁 ➥የቆሰለችው ውሻ ጀግንነት፦ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት "ጁሊያና" የተባለች ታላቅ የውሻ ዝርያ (Great Dane) በቤቷ ላይ የወደቀውን ቦምብ በላዩ ላይ በመሽናት አክሽፋዋለች!🙂 በዚህም የክብር ሜዳይ ተሸልማለች። ➥የሰነፎች መንደር…
Part 2 ... 🐙 ኦኮቶፐሶች 3 ልብ አላቸዉ:ሁለቱ ልቦች ደምን ወደ ሳምባቸዉ ሲረጩ: ሶስተኛው ልብ ደግሞ ደምን ወደ ተለያየ የሰዉነት አካል ክፍሎቻቸው ያሰራጫል :: 🐙መልክን የመቀየር ብቃት:ከአካባቢያቸው ጋር ለመመሳሰል በቅፅበት(በሚሊሰከንዶች) ቀለማቸውን እና የቆዳ ቅርፃቸዉን…
መውሊድን ምክንያት በማድረግ 10 አስገራሚ እና ታሪካዊ እውነታዎች ስለ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ፦ 1 🕋 በመካ ተወለዱ — ነብዩ ﷺ በመካ እንደተወለዱ የሲራ ምንጮች ይጠቅሳሉ። 2. 👶 አባታቸው ከመወለዳቸው በፊት ሞተ — አባታቸው ዐብዱላህ ከነብዩ ﷺ ልደት በፊት እንደሞቱ በታሪካዊ የሲራ ዘ…
ይህንን ያውቁ ኑሯል? ከመውሊድ ጋር በተያያዘ በሙስሊም ምሁራን መካከል የፊቅህ ልዩነት አለ። አንዳንድ ምሁራን መውሊድን እንደ የሚፈቀድ የማስታወሻ/የምስጋና ስብሰባ ይመለከቱታል፤ ሌሎች ደግሞ እንደ ቢድዓ ይቃወሙታል። ስለዚህ ይህ ጉዳይ በእስልምና ውስጥ የተለያየ አመለካከት ያለው ነው።
ይህንን ያውቁ ኑሯል? መውሊድ በዓለም ላይ በተለያዩ ቀናት ሊከበር ይችላል። 🌍 ምክንያቱም የነብዩ ﷺ ልደት ትክክለኛ የቀን ቁጥር ላይ በሙስሊም ምሁራን መካከል ልዩነት አለ። ብዙ ሰዎች 12ኛውን የረቢዑል አወል ያከብራሉ።
ይህንን ያውቁ ኑሯል? መውሊድ የሚለው ቃል “መወለድ” ማለት ነው። “Mawlid/Milad” ከአረብኛ مَوْلِد (mawlid) የመጣ ሲሆን “የትውልድ ጊዜ/ቦታ” የሚል ትርጉም አለው።
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.