Channel
📖ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው📖 ይህ የሰፈራ እና አካባቢዋ የክርስቲያን ወጣቶች ህብረት ነው:: በዚህ ህብረት ውስጥ -መቀላቀል ተፈቅዷል ግን ዝም ማለት አይቻልም -የፈለጉትን ሀሳብ አንስቶ መወያየት -የተለያዩ ምስሎችንና ሀሳቦችን ትምህርቶችንም share ማድረግ ❕ሁሉም ነገሮች ግን ህብረቱን የሚያንፁ መሆን አለባቸው:: ጌታ ይባርካችሁ! መልካም ጊዜ
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-21 · first ad check queued