Channel
Consultancy service for social affairs በዋናነት በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉትን የልዩ-ፍላጎት ክፍተቶች ለመሙላት ጥረቶችን የሚያደርግ፣ የልዩ-ፍላጎት ልጆች ወደ ማህበረሰቡ በመቀላቀል በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ግንዛቤዎችን የሚፈጥር፣ የዓመለካከት ለውጥ ይመጣ ዘንድ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት የሚሰራ ነው። በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ምን ያስጨንቃቹአል? ኑ እኛ ጋር
Updated: 2026-07-16
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued