Channel
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw Buy ads👉 https://telega.io/c/ayuzehabeshanews
Updated: 2026-09-06
ዛሬ ምሽት መርካቶ 4ኛ አካባቢ አደገኛ የእሳት አደጋ ተከስቶ የነበረ ሲሆን በሱቆች እና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። እሳቱ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የአዲስ አበባ እሳት አደጋ መከላከያ አሳውቋል። ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ===================== 💎⬇👇👇👇👇�…
ከናይጄሪያ የተሰማው አስደንጋጭ ዜና‼️ ናይጄሪያውያን ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,000 ዶላር እየሸጡ ነው‼️ "ኩላሊታችሁን ሳይሆን ሀሳባችሁን ሽጡ" በናይጄሪያ በተከሰተው የከፋ የኑሮ ውድነትና ድህነት ሳቢያ ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,100 ዶላር እየሸጡ መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞው የናይጄ…
በክልል ንግድ ፈቃድ አዲስ አበባ ውስጥ መስራት አይቻልም ሲል ቢሮው አሳወቀ‼️ በክልል ፈቃድ አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ አስመጪዎች ንግድ ፈቃዳቸውን ወደ አዲስ አበባ ማዛዋወር አለባቸው ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በመኪና ሽያጭ ዘርፍ በሚደረጉ ህገወጥ አሰራሮች …
🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል! ብርሃን ኮሌጅ በሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፦ 🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛ…
በ1983 ዓ.ም. ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ነፃነቷን ካወጀች በኋላ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ለቢቢሲ በሰጡት ቃለመጠይቅ አሰብ የኢትዮጵያ ነጻ ወደብ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ካስፈለገም ምጽዋንም ኢትዮጵያ ልትጠቀምበት እንደምትችል ይገልጻሉ፡፡ ከስር በተቀመጠው ሊንክ ይስሙት👇 https://m…
🔥 ለባሕር ዳር ሹፌሮች ጥሩ ዜና! Yango ባሕር ዳር ገብቷል 🎉 አዲስ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል! የመኪና ሹፌር ነዎት? ወይስ የBajaj ሹፌር ? 🎉 አሁኑኑ Yangoን በመቀላቀል ስራዎን ይጀምሩ! 🎁 በየቀኑ እስከ 1,000 ብር በቦነስ ብቻ ያግኙ 🌴 የባሕር ዳር የመኪና ሹፌ…
Media post
በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️ ህወሃት በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን እና የአካል ጉዳተኞችን ወደ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች እያጓጓዘ ይገኛል። ከላይ የተያያዘው ምስል ጉዳት የደረሰባቸው እና የአካል ጉዳተኞች ከኩሓ መለስ ካምፓስ ወደ አክሱም እና አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲጫ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.