Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

@bahruteka
Created March 26, 2019
AR · العربيةSponsored-eligible

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

Members
41,343
Avg. views
3,268
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-17

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-2022 weeks10-12

Recent posts

  • October 17, 2026

    👉 የአላህን ፀጋ ጠላት ማድረግ ! يقول ابن مسعود – رضي الله عنه – " لا تعادوا نعم الله، قيل له : ومن يعادي نعم الله؟ قال : الذين يحسدون الناس على ما آتاهم الله من فضله " . تفسير القرطبي (5/25…

    2,319 viewsOpen in Telegram
  • October 17, 2026

    ✅ ሙስሊም በሁለት አጅሮች መካከል ሆኖ ነው የሚሞተው ! يقول طلق بن حبيب – رحمه الله – " يموت المسلم بين حسنتين ، حسنة قد قضاها وحسنة ينتظرها، يعني الصلاة " حلية الأولياء (3/165) ጠልቅ ኢብኑ ሑበይብ የተባለ ዓሊም…

    2,600 viewsOpen in Telegram
  • October 16, 2026

    Media post

    4,366 viewsOpen in Telegram
  • October 16, 2026

    👉 የጣሃ ሃሩን ቅዠት ! እንደእስስት ከለራቸውን የሚቀያይሩና ማለያ እየቀያየሩ የሚጫወቱ የአሕባሽ አቀንቃኝ ጉደኞች ስራቸው ይገርማል ። የእናቱን የፊት ቆዳ የተዋሰ የሚመስለው የአሕባሾች ሸይኽ ጣሃ ሃሩን ከፌዴራሉ ጥምር መጅሊስ በተገለለና ከአምሳያዎቹ ጋር ሲሆን እውነተኛ ማንነቱ ይወ…

    4,855 viewsOpen in Telegram
  • October 16, 2026

    👉 ለአስም ታማሚዮች የመፍትሄ ጥቆማ ! አላህ አንድንም በሽታ አልፈጠረም መድሃኒት ቢፈጥርለት እንጂ ያወቀው ያቀዋል ያላወቀው አያውቀውም ። ሰዎች ከሚፈተኑባቸውና አጅራቸው ከፍ እንዲል ከሚያደርጉ በሽታዎች ውስጥ የአስም በሽታ ይገኝበታል ። ይሄ በሽታ እንደማንኛውም በሽታ ከመድሃኒቱ ጋ…

    5,174 viewsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    ኢማሙ ማሊክ እንዲህ አሉ : – "ረቢዓ ( የኢማሙ ማሊክ ሸይኽ) በሀይል አለቀሰ ። ሙሲባ ደርሶብህ ነው እንዴ ? ተብሎ ተጠየቀ ! እሱም " አይ ! ነገር ግን የዲን እውቀት የሌለው ሰው ( ፈትዋ) ተጠይቆ በእስልምና ከባድ ነገር ተከሰተ "! 🔹 ሸይኽ ሑሰይንም እንዲህ አለ :– በዘመ…

    5,733 viewsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    - قال الإمام مالك: " بكى ربيعة يوما بكاء شديدا فقيل له: أمصيبة نزلت بك؟ فقال: " لا ! ولكن استفتي من لا علم عنده وظهر في الإسلام أمر عظيم " الباعث على إنكار البدع لأبي شامة (ص 175) …

    3,259 viewsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    ☝️አልሃምዱሊላሂ ዓላ ኩሊ ሃል..... 🍃ማየት የተሳነው ይህን አለም ቢመለከት ይመኛል.... 🍃መስማት የተሳነው ድምፅ መስማትን ይመኛል.... 🍃ዲዳው መናገር ቢችል ደስታው ወደርየለውም.... 🍁እና ታዲያ እኔ አንተ አንቺ ደስተኞች ለመሆን እነዚህ ከበቂ በላይ አይደሉምን?!! •━…

    4,130 viewsOpen in Telegram

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.