Channel
Updated: 2026-08-25
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በሳዑዲ ነሐሴ ላይ ብቻ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች መያዛቸውን ዘገባዎች አመለከቱ ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች የሚፈረደቸባው ሰዎችን በሞት እየቀጣች ባለችው ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ፣ በነሐሴ ወር ብቻ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በርካታ ምዕራባውያን አገራት "በአፍሪካ ኅብረት ለሚመራው የሰሜን ኢትዮጵያ የማሸማገል ጥረት" ድጋፋቸውን ገለጹ የአፍሪካ ኅብረት ፌደራል መንግሥት እና የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮችን ለማሸማገል የሚያደ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኢዜማ ከአገራዊ ምክክሩ ጋር በተያያዘ አምስት ማሳሰቢያዎች ሰጠ በአገራዊ ምክክሩ ላይ ከተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ በቀጣይ የምክክር ሂደቱ ምዕራፎች መተግበር አለባ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ የፕሪቶሪያ አደራዳሪው ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በትግራይ ክልል "ድንገተኛ ጉብኝት" ማድረጋቸው ተገለጸ ከፕሪቶሪያ ስምምነት አደራዳሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ትናንት ሰኞ በትግራይ "በድን…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ሁለት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በደቡብ ሱዳን በታጣቂዎች ተገደሉ በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በፈጸሙት "የደፈጣ ጥቃት" ሰላም ማስከበር ላይ የተሰማሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ወታደሮች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት …
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ግብፅ "በኃይል የባሕር በር ለማግኘት ከሚደረግ ሙከራ መቆጠብ" እንደሚገባ ገለጸች የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ፣ "ከዓለም አቀፍ ሕግ ውጭ በኃይል የባሕር በር ለማግኘት" የሚደረጉ ጥረቶች መቆም እንዳለባቸው…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ግብፅ ትቀላቀለዋለች እየተባለ ያለው ቱርክ፣ ሳዑዲ እና ፓኪስታን የመሠረቱት 'የሙስሊም ኔቶ' ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን 'የመካ ስምምነት'ን ከፈረሙ ከአንድ ሳምንት በላይ ሆኗቸዋል።አንዳንድ ተንታኞች አገራቱ የተፈ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የክልል ፕሬዝደንቶች ሰጡ የተባለው አስተያየት እና የጎላው ልዩነት ወደ ማጠናቀቂያው በተቃረበው የአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የአዲስ አበባ ጉዳይ መግባባት ያልተደረሰበት እና ሂደቱን ያዘገየ አጀንዳ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.