Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

በማለዳ ንቁ !

@bemalda_neku
Created December 22, 2019
AM · አማርኛSponsored-eligible
Members
12,926
Avg. views
1,064
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-16

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1318 weeks09-21

Recent posts

  • 2026-10-02

    https://t.me/mewiotu

    2,181 views33 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-04-11

    አንድ ምእመን በዚህ ዓለም ቃሉን ሲማርና ስጋ ደሙን ሲወስድ፣ የሚያገኘው ከትንሳዔው በፊት ያለውን ክርስቶስን ነው፡፡ ስለዚህ የክርስቶስ ትምርቱና ኪዳኑ ለሞት የታዘዘ ነውና፣ በነዚህ አካልነቱን የተሳሰረው ምእመንም ሞቱን ይካፈላል፡፡ በእውነት ለሚኖረው የክርስትና ኑሮ ለዓለሙ መሞት ነው…

    8,429 views121 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-04-11

    ትንሳዔ የክርስትና ዋና ናት፡፡ ይሄም የኾነው እግዚአብሔር ለሰው ልጆች በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ካሰበው ሀሳብ የተነሳ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ በሥጋ የመገለጥ ማእከላዊ ነጥብ በሱ የኾነች ልጅነቱን ለመስጠት ነው፡፡ አስኳሉ፣ አድራሻው ጉዳይ ልጅነቱን ማግኘት ነው፡፡ ይህች አስቀድማ በ…

    6,499 views31 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-03-21

    ሕይወት እስከቀጠለ ድረስ ትውልዶችም ይቀጥላሉ፡፡ ሥልጣኔዎች ዕድሜያቸውን ስለጨረሱ መወለድ የሚያቆሙ ሰዎች አይኖሩም፡፡ ፍጥረት ይቀጥላል፡፡ ይህ ከኾነ የዘመኑ ሀሳብ እየወደቀ ባለበት አንጻር እየተነሳ ሊመጣም ግድ የሚለው ሥርዓት መኖር ይገባዋል፡፡ ሽግግር በዚህ መካከል አለ፡፡ ልብ እን…

    6,893 views61 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-03-21

    የዘመንን እርጅና እንዴት እንለፍ? ይሔ ዓለም የበርካታ ሥልጣኔዎች ድምር ነው፤ ከእነሱ ተሰርቷል፡፡ እነሱም በየዘመናቸው ተነስተው፣ አብበው፣ አፍርተው፣ ጨርሰዋል፡፡ እርግጥ ጥቂቶች አሉ፤ በተለይ መንፈሳዊው ነገር ማእከላቸው፣ ኀይላቸው የኾኑ ሥልጣኔዎች ጨርሰው አይጠፉም፡፡ ይቆያሉ፡፡ ተ…

    5,136 views32 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-03-20

    'ቃል ተምረው ሥጋው ደሙን ቢወስዱ ምሥጢር ይገልጻልና ...' ፕሮግራማችን አሁን ይጀምራል፡፡ ተሳትፎ ሀሳብና ጥያቄ ከአስተያየት መስጪያው በማስቀመጥ አጋሩን፡፡ ሌላው፣ ስለ ቀጣዩ ዘመን ምን እናድርግ? እና የሚቀጥለውን ዘመን እውነታ የተሸከሙ ሰዎች እነማን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን ጥቆ…

    6,004 views18 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-03-20

    የነገውንና የመጨረሻውን ፕሮግራም በዛሬ ተቀጥሯል፡፡ እያለፍንበት ባለው የዘመን ነውጥ ውስጥ፣ ወይም ያለንበት የዘመናዊው ዓለም ሥልጣኔ በውድቀት ሂደቱ ውስጥ ሳለን እኛ ምን እናድርግ? ማታ 2:00 ላይ እንገናኝ፡፡ የሚቻላችሁ ታደሙን፡፡ https://t.me/Bemalda_neku?lives…

    5,624 views24 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-03-15

    ያረጀው ይህ ዘመንና እኛ

    6,917 views42 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.