Channel
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል✞ ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር✞︎
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ መዝሙሮችን ሚገኞበት ቻናል ነው 👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት እነዝህን እና መንፈስን የሚያድሱ የተመረጡ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን ያገኛሉ
Updated: 2026-11-02
Cashier signals
Ad niches in this channel
Top advertisers in this channel
- 7fnbt.linkfnbt.link
- 6@promotion_start_bot@promotion_start_bot
- 3@zehraaarobot@zehraaarobot
- 3@vpluseme_bot@vpluseme_bot
- 2@maskfeed333bot@maskfeed333bot
- 2@risktop_bot@risktop_bot
- 1@tradewithkhati9@tradewithkhati9
- 1@shadenotes641bot@shadenotes641bot
Activity
Recent posts
- October 31, 2026
አቤቱ ላንተ አቤቱ ላንተ ለስምህ አለኝ ምስጋና/2/ እንዳንተ ያለ ከአማልክት ማነው ገናና እንዳንተ ያለ እግዚአብሄር ማንስ አለና አዝ አቤቱ ማዳንህ በእኛ ላይ ተገልጧል ግዙፉ ተራራ በፊታችን ቀልጧል በግንብ የተሰሩ ብረት የለበሱ የአህዛብ ከተሞች በመዝሙር ፈረሱ አዝ ስምንቱን ነፋሳት …
- October 31, 2026
እንዴት ልደብቀው እንዴት ልደብቀው ጌታዬ አንተ ያረክልኝ ቤቴ እንጀራ ባይኖር ሸሽገህ የምታጎርሰኝን ባለቅስ እንኳን እንባ ባፈስ ዛሬ ፊትህ ቆሜ የሃዘን አይደል የደስታ ነው ተሳክቶልኝ ህልሜ አዝ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ደግሞም ትሁን በምድር የዕለት እንጀራዬን አትንፈገኝ መጋቢዬ እግ…
- October 31, 2026
የማትረግፍ አበባ የማትረግፍ አበባ የማትጠወልግ ዘወትር የምታብብ መአዛ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ናት መድኃኒተ ሕዝብ አዝ የሲና ሐመልማል እሳት የተስማማት መቃጠልን የማታውቅ የመለኮት ሌማት የእርሷ ድንግልና ዘለዓለማዊ ነው የማትረግፍ ሲላት ያሬድን አየነው አዝ ተቀጥፋ የቆየች የአቤሜሌክ…
- October 31, 2026
ማርያም የሕይወቴ ውበት የሕይወቴ ውበት የመኖሬ ቀመር ማርያም ጥበቤ ነሽ ስለአንቺ ልናገር የእድገቴ ውጥን ምርኩዝ ድጋፌ ለስምሽ ምስጋና ቅኔ ያፍስስ አፌ አዝ ውበት ንፅህናሽን ወደደ ንጉሡ አፌም አያቋርጥ አንቺን ማወደሱ የነፍሴ ዜማ ነሽ የቀን ትውስታዬ እርግቤ ማርያም ነሽ መደምደሚያዬ…
- October 31, 2026
የማርያም ነህ ይሉኛል ልቡ ያዘነ እና የተከዘ ይፅናናል ይለብሳል በአንቺ የታረዘ ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ እመ አምላክ ብዬ እጣራለሁ ኪዳነ ምሕረት እልሻለሁ አዝ ወዳጅ መስሎ ነው ያጠቃኝ ከሲኦል ረግረግ የጣለኝ በስጋ ከይሲ ተሰውሮ አበካከነኝ ልቤን ሰብሮ የጠገነልኝ ስብራቴን ከሩቅ …
- October 31, 2026
እጅግ ደስተኛ ነኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ አምላኬ ሆይ አንተ ስላለህኝ(፪) ስምክን እጠራለው ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ እፅናናለው ባንተ ሲጨንቀ ሲከፋኝ አዝ ከህይወቴ ዙሪያ ይገፋል ሀዘኔ ደሰታን የምትተክል ስላለህ ከጎኔ በማሳዬም አንዳች ባይኖረኝም ከቶ አሳየኝ አምላኬ ጎተራዬን ሞልቶ (፪) አዝ እ…
- October 30, 2026
ማርያም ብዬ ማርያም ብዬ እዘምራለሁ እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ እዘምራለሁ በዕድሜ ዘመኔ አዝ በእሳት መታጠቂያ ታጥቋል ባለ ቅኔው መንፈስ ይማርካል ማህሌተ ገንቦው በወርቅ ጽና ላይ አርጓል ፀሎቴ በአማኑኤል እናቴ ባንቺው በእመቤቴ አዝ በክብር ደመና ተሞልቷል መቅ…
- October 30, 2026
በእንባ ሸለቆ በእንባ ሸለቆ ያየሁሽ ተራራ ለበረሃው ልቤ የፍቅር አዝመራ ለምለሚቷ ምድር አንቺ ነሽ እናቴ ሁሌ እወድሻለሁ ማርያም እመቤቴ አዝ ዛሬ ትላንትናን ሽሯል በጉልበቱ ሁሉም ይለወጣል የለም በዓለም ብርቱ እኔ ግን እግሮቼን በፅዮን ተክዬ የነቀለኝ የለም ድንግል አንቺን ብዬ አዝ …
Research from the blog
All →- 2026-05-07
AvaTrade Telegram Ads Profile: How AvaTrade Advertises in 2026
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
Exness Telegram Ads Profile: How Exness Advertises in 2026
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
FP Markets Telegram Ads Profile: How FP Markets Advertises in 2026
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
- 2026-05-07
IC Markets Telegram Ads Profile: How IC Markets Advertises in 2026
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-04-24 · last ad check 2026-11-02 13:48 UTC
