Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-09-05
(#በግእዝ፦ ወባቲ ለዛቲ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ መላእክት አርአያ ዘበሰማያት። ቤተክርስቲያንሰ ትትሜሰል በጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወቅድስት ድንግል በሠረገላ እሳት ዘይጸውርዎ ኪሩቤል። ህየንተ ኪሩቤል ብነ አርባዕቱ ወንጌላውያን እለ ይትናገሩ ቃለ ዘመለኮት። ህየንተ ሱራፌል ብነ ላእካነ ምስ…
🌿መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል ፩🌿 ነገረ ሥላሴ፦ ሦስት ስሞችን ይዤ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተነሥቼ አማትባለሁ። ብወድቅ እነሣለሁ ወደ ጨለማም ብሔድ እግዚአብሔር ያበራልኛል። ለእውነተኛ ገዢ ለሆነ ለእግዚአብሔር ተገዙ። ለትክክለኛ ንጉሥ ለእግዚአብሔር ተገዙ። ዓለምን ለያዘ ለእግ…
ታላቅ የምሥራች የበርካታ ሊቃውንትን መፍለቂ የሆነው የታላቁ መምህር የሊቀ ሊቃውንት ሰሎሞን ዳዊት መዋርስተ ወንጌል ዘመንግሥተ ክርስቶስ ጉባኤ ቤት ፲፯ ሐዲሳትን ሲማሩ የቆዩት ደቀ መዛሙርትን ጳጉሜ ፩/፳፻፲፰ ዓ.ም በመ/ደ/ፀ/ቅ/ማርቆስ ቤተክርስቲያን ያስመርቃል። በመሆኑም በዕለቱም የ…
ዛሬ ነሐሴ 29 እና ነገ ነሐሴ 30 ቀን ከመጽሐፈ ሰዓታት ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ሌላ ማንኛውም ሃይማኖታዊ ጥያቄ ያላችሁ ደግሞ ጳጕሜን 1፣ 2፣ 3 ትጠይቃላችሁ።
Media post
🍎መልክአ ጉባኤ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 4🍎 🍊፩. እመ ተሰቅለ ቁልቁሊተ ወተተክለ በርእሱ እንበለ ረድኤትኪ አልቦ ዘይክል አድኅኖተ ነፍሱ የሚለው የማሕሌተ ጽጌ ሐሳብ ምን ለማለት ነው? አንዳንዶች ይህን ሐሳብ "ያለ እመቤታችን አማላጅነት ዓለም አይድንም" ለሚለው…
ከዚሁ ከሚዲያ የቃረምኳቸው እውነታዎችና ምክሮች። የደካማ ሰው ጠባያት 1. ስም ማጥፋትና ሐሜት (character assassination) 2. ሥራን ማደናቀፍ (Sabotage) 3. የሌሎችን ስኬት ማሳነስ (Downplaying achievements) 4. የሌሎችን ሥራ ለራስ መውሰድ (Tak…
መልስ፦ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ማትያን የሚባል የአያቷ ወንድም ስላለ ነው። በወንድም መጠራት ደግሞ መጽሐፋዊ ልማድ ነው። ማትያን የአያቷ የቅስራ ወንድም ነው። ማትያን የሚለውን ነው በከፊለ ስም ማቲ ያለው። 🍊፲፬. ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሓላ ዘኢይሔሱ ዘአንበረ ቅድ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.