Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ኢስላማዊ ግሩፕ/ በዝሙት አንዘምን🚫

@bezemut_anzemn
Members
43,656
Avg. views
3,744
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Recent posts

  • October 21, 2026

    ለቤተሰብ ብለሽ(ያለ መስፈርትሽ)ማትፈልጊው ትዳር ውስጥ እንዳትገቢ…! የሙሂ @sun_flowere

  • October 21, 2026

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መስማት የተሳነው መሐመድ ነስሩ ይባላል። ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ሲሆን ውሀ እና ለስላሳ እየዞረ በመሸጥ እና በስፖርት ውድድር ነበር ቤተሰቡን ሚያስተዳድር የነበረው። በአሁኑ ሰአት በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተ…

  • October 20, 2026

    ክፍል ሃያ አንድ(21) → ፖርኖግራፊን መዋጋት-ፀረ-ፖርን ዘመቻ! (መውጫና ራስን መጠበቂያ መንገዶች) ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 6. አላህን በማፈር(አል-ሐያእ)ራስን ማነጽ፦ አላህ እያንዳንዱን የዓይን እንቅስቃሴና የልብ ሚስጥር እንደሚያይ ማወቅ በውስጥ እውነተኛ ሀፍረትን ይፈጥራል። ከአ…

    1,402 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    ክፍል ሃያ አንድ(21) → ፖርኖግራፊን መዋጋት-ፀረ-ፖርን ዘመቻ! (መውጫና ራስን መጠበቂያ መንገዶች) ክፍል ሃያ አንድ ኢንሻ አላህ ከአራት ሰዓት በኋላ ለቅላችኋለሁ ሼር ማድረግ አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም በዱዓም አንርሳሳ!

    1,335 viewsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን በሶላታችን አንደራደር ምክንያቱም ሶላትን መታው ከዝሙትም የከበደ ወንጀል ነው። አሰለሙ አለይኩም ወራህማቱለሂ ወበራካቱ አንድ ጓደኛዬ ነበራች በዚ ረስን በራስ መርከት በሚበላው በሽታ ከልጅነታ ጀምራ ተለክፋ ነበር እና የአለህ ፍቃድ ሁኖ ከብዙ ልፋትነ …

    2,389 viewsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    👆ጥይቄ አላት👇 መንይ እና መዝይ ? /​الاستمناء(አል-ኢስቲምናእ ራስን በራስ ማርካት) አጭር መልዕክት ነው በትኩረት ይነበብ

    2,004 viewsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    ፎቶ ብቻ አይተህ ትዳር እንዳትወስን። ምክንያቱም ፎቶ ትክክለኛ ገፅታን አይገልፅም። አንቺም ቢሆን በዚህ ፍቃደኛ እንዳትሆኚ፤ በትክክለኛው ገፅታ ላይ ሁነሽ(ሳትዋቢ)ነው መታየት ያለብሽ ምትጎጂው ራስሽን ነው። የሙሂ @sun_flowere

    3,959 viewsOpen in Telegram
  • October 14, 2026

    በሃራም ግኑኝነት(ወሬዎች)ውስጥ አንድ ሃገር ላይ አለመሆናችን አያዘናጋን! ተራርቀን ያወራናቸው ስልኮች፣ የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች ትልቅ ተፅዕኖ በመፍጠር የመገናኘት እድል ሲኖረን በቀላሉ ሃራም ላይ እንድንወድቅ ያደርገናል።! Join & share የሙሂ @sun_flowere

    6,676 viewsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-10-23 01:31 UTC