Channel
ሰላም ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ቤተሰቦች የስነልቦና ሕክምናና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የምሰጠው አገልግሎት በonline ብቻ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ይጠቀሙ @binigirmachew16
Updated: 2026-08-25
ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም። አንድን ሰው እያፈቀርነው ለእሱ ብቁ ላንሆን እንችላለን። ፍቅር ክብርን፣ እምነትን፣ መልካም ግንኙነትን፣ እና ተጣጣሚነትን ይፈልጋል። ስሜት ስላለን ብቻ የሆነ ቦታ አንቀመጥ፤ ራሳችንን መውደድ ማለት አንዳንዴ የማይሰራን ነገር ትቶ መሄድ ነው። @binigir…
ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ በሆነው ቪዲዮ ላይ እንደታየው አንድ የኬጂ ተማሪ የቤት ስራ አልሰራህም ተብሎ አስተማሪዋ በጓደኞቹ ፊት ጮኻበት እና በጥፊ ትንሽ መታችው በዛው ህይወቱ አልፏል። የህክምና ውጤቱም ህፃኑ የሞተው በጣም ከመደንገጥ የተነሳ እንደሆነ ይፋ ሆኗል። በህፃናት …
Media post
አለመግባባቱ የተፈጠረው ትልቋን ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ ነው ። እና አብረን መኖር አንችልም ብለው ለመለያየት ወሰኑ ። ታዋቂው የሆሊውድ አክተር ቫን ዲዝል ከሜክሲኳዊት ሚስቱ Paloma Jimenez ጋር አብረው ሲኖሩ ፡ ህጋዊ የጋብቻ ውል አልፈፀሙም ። ስለሆነም በሚለያዩበት ወቅት ሀብ…
አንዳንድ ሰው ልክ እንደዚህ ነው https://vt.tiktok.com/ZSVfGCMvH/
እውነተኛ ጥንካሬ ሁልጊዜ መዋጋት አይደለም አንዳንድ ጊዜ መቆጣጠርና መተው ነው። @binigirmachew
ሰላም ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ቤተሰቦች የስነልቦና ሕክምናና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የምሰጠው አገልግሎት በonline ብቻ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ይጠቀሙ @Binigirmachew16
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.