Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-09-06
ማንችስተር ሲቲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል ! ማንችስተር ሲቲ ከኮቬንትሪ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 1ለ0 አሸንፏል። ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመራው ኮቬንትሪ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱ…
ኤፒስዊች ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
“ ኳሱ ፊቱን ሲመታው ጉልበቱ ተጎድቷል ” ብራይተን በቼልሲ በተሸነፈበት ጨዋታ ተከላካዩ ማትስ ዌፈር ፊቱን በከረረ ኳስ ተመትቶ ሲወድቅ ታይቶ ነበር። ተጨዋቹ በሰዓቱ የሰውነት ሚዛኑን ስቶ ለጉልበት ጉዳት መዳረጉን የክለቡ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት ተጨዋቹ…
“ ክለብ አልባ ተጨዋች እየፈለግን ነው ” ዴቪድ ሞይስ የኤቨርተኑ ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ በዝውውር መስኮቱ ደስተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። “ ተጨማሪ ተጨዋቾች አለማስፈረማችን አበሳጭቶኛል ” ያሉት ሞይስ አንዳንድ ጊዜ በእግር ኳስ የሚፈጠር መሆኑን ገልፀዋል። አክለውም “ ክለቡ …
ቼልሲ ምን አይነት ልምምድ አደረገ ? ቼልሲ ከአርሰናል ላለበት የለንደን ደርቢ ጨዋታ የተለየ ልምምድ እያደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ ጠንካራ ግጭቶችን ለመቋቋም በማሰብ ትራሶችን ተጠቅመው ልምምድ ሰርተዋል። የልምምዱ አላማ ተጨዋቾቹን ለከባድ የአካል ንክኪዎች በደንብ ለማዘጋጀ…
“ ባርኮላ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው ” አንዶኒ ኢራኦላ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ብራድሌይ ባርኮላ ለነገው መርሐ ግብር ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል። “ በባርኮላ ዝውውር ደስተኞች ነን " ያሉት አሰልጣኙ በዚህ ቦታ ላይ ምርጥ ተጨዋች ማስፈረም ፈልገን ነበር ብለዋል። አክለውም " …
ቺዶ ኦቢ ወደ ኔዘርላንድ አምርቷል ! የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ በውሰት የኔዘርላንዱን ክለብ ዊሌም ሊቀላቀል መሆኑ መዘገቡ ይታወሳል። የ 18ዓመቱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ አሁን ላይ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ በኔዘርላንድ እንደሚገኝ ተገልጿል። ተጨዋቹ መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት አዲስ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.