Channel
For promo👉 @wase_vip1 ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019
Updated: 2026-09-01
🚨⛔️ ሞናኮ ባሎጉንን ለመሸጥ በመወሰኑ ምክንያት የላሚን ካማራ እና የቼልሲ ጉዳይ ቀደም ብሎ ከተቋረጠ በኋላ፣ አሁን ደግሞ የባሎጉን ዝውውርም ከሽፏል። FABRIZIO ROMANO 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨 ኤርሊንግ ሃላንድ ለኤንዞ ፈርናንዴዝ ዝውውር ምላሽ ሰቷል ፡ "አዎ አሁን መተኛት እችላለሁ" 😂😂 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨|🎙️ ኤንዞ ፈርናንዴዝ፤ 🗣️ “ማንቸስተር ሲቲ በቅርብ ጊዜ በእንግሊዝ ውስጥ በጣም ስኬታማ ክለብ ነው። እያንዳንዱ ተጫዋች እንደዚህ አይነት ክለብ አካል መሆን ይፈልጋል ምክንያቱም ሲቲ ምን ያህል ጥሩ ክለብእንደሆነ ሁሉም ያውቃል።” 🩵 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports…
እስክ 2032🔐 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
#OFFICIAL ማንቸስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨 በአንፃሩ የባሎጉን ወደ ኤቨርተን ዝውውር ተሳክቷል። Ben Jacobs ሞናኮ ለዛ ነው የካማራን ዝውውር ያቋጡት ! ይሄን ሁሉ እረብሻ የሚፈጥረው ይሄ ተጨዋች ነው 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨 ቼልሲ የካማራን ዝውውር መቋረጥ ተከትሎ የኤንዞን ዝውውር ማስቆም ይችሉ ነበር ነገር ግን ለተጫዋቹ እና ለሲቲ ቃል በመግባታቸው ዝውውሩን አያስቆሙትም። Ben Jacobs ቼልሲ 👏 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
ሞናኮ ምን ዓይነት ስራ ነው የሰሩት ???? ቼልሲ ቶሎ ሌላ አማካኝ እንዳያስፈርሙም የዝውውር መስኮቱ ከተዘጋ በኋላ ነው ያቋረጡት 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.