Channel
📚 የነፃ PDF መጻሕፍት፣ የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች እና የታሪክ ድርሳናት መረጃ። ለአስተያየትና ጥቆማ: @realmantadi Book Daily
Updated: 2026-09-19
✨ ውብ ማለዳ ለውብ አእምሮ❕ ☕️🌤 "ብልህ ሰው የትም ቢሆን መፍትሔ አያጣም..." 💡🌿 በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ነበር፡፡ በጓሮው በሚገኘውን ማሳ ቆፍሮ ድንች መትከል ፈልጎ እርጅና ተጫጭኖታልና አቅሙ አልፈቀደለትም፡፡ ሊረዳው የሚችለው ብቸኛ ልጁ ደግሞ …
@BookMereja
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖✨ « ያልተኖረ ልጅነት » 📜✨ "በልጅነት ዕድሜያቸው በብቸኝነትና በችግር ውስጥ ለወደቁ፣ ተስፋቸው ለተቀጠፈና ያልተኖረ ልጅነታቸውን በቁጭት ለሚያስታውሱ የተጻፈ እውነተኛና ልብ የሚነካ ታሪክ..." 🏫የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ደራሲ / አዘጋጅ፦…
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖✨ « ከአሜን ባሻገር » 📜✨ "የህሊና ነጻነትን፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አመለካከቶችን፣ እንዲሁም አላስፈላጊ ልማዶችን በነጻ አስተሳሰብና በሞገደኛ እይታ የሚዳስስ ድንቅ ዳሰሳ..." 🏫የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ደራሲ / አዘጋጅ፦ ዕውቀቱ ሥዩም …
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖✨ « የብርሃን እናት » 📜✨ "የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ድንቅ መንፈሳዊ ማዕረግ፣ ቅድስናና ድኅነታዊ ሚና ከቅዱሳት መጻሕፍትና ከቤተክርስቲያን መምህራን አስተምህሮ አንጻር በጥልቀት የሚያስረጅ ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ..." 📖📖የ…
🌅 ሰላም❕ እንደምን አደራችሁ⚡️ መልካም አዲስ ቀን ይሁንላችሁ❕ ☕️✨ 🙄 "የባከነ አይን... የባከነ ጆሮ..." 💭✨ ☀️ "የባከነ አይን አለ፤ ያም እያየ ግን የማያነብ ነው። የባከነ ጆሮ አለ፤ ያም የሚሰማውን የማያውቅ ወይም ማድመጥ ያለበትን ያልለየ ነው። የባከነ እውቀት እ…
✨ አስተማሪ መልእክት⚡️🕯🏫 🪴እናቴ ጎረቤታችንን ጨው እንዲያውሷት ስትጠይቅ ሰማኋት፡፡ እኔም በመገረም፡ "እናቴ በቤታችን እኮ በቂ ጨው አለ፤ ታድያ ለምን ጠየቅሻቸው❔" አልኳት፡፡ እናቴም እንዲህ አለችኝ፡ "እነሱ ሁሌም የተለያዩ ነገሮችን ከኛ ይጠይቁናል፤ እንደምታውቀውም ድሀ …
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖✨ « ሴቱም አይነጋልኝ » 📜✨ "የሕይወትን እውነተኛ ገጽታዎች፣ የማህበራዊ ሕይወት ውጣ ውረዶችንና የልቦና ምልከታዎችን በጥበብ የሚያስነብብ ድንቅ መጽሐፍ..." 📒የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ ደራሲ፦ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር (አታሚ፡ ሄለን/ኩራ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-12 · first ad check queued