Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-09-06
🔥 በአዲስ ከተማ «ሸማ ተራ» ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል 🧑🚒 🔥 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 «ሸማ ተራ» አካባቢ ተከስቶ የነበረው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ…
አዋሽ ባንክ የ2.2 ሚሊዮን ብር የአበባየሆሽ / የሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት አዘጋጀ! አበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ! እደጅ አድሮ ኮከብ ብቻ መቁጠር ቀረ፣ የፈጠራ ጥበባችሁን አሳይታችሁ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ተሸለሙ ይላችኋል አንጋፋው አዋሽ ባንክ! ውድ ተወዳ…
በ ራያ አዲስ ውጥረት! በዚህ ቪዲዮ በራያ አካባቢ የተስተዋለውን የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች አዲስ እንቅስቃሴ፣ የወታደራዊ ዝግጅቱን ዝርዝር መረጃ እና የአካባቢውን አጠቃላይ ሁኔታ በስፋት እንዳስሳለን፤ ስለ ድሮን ቴክኖሎጂ ስልጠናው የተገኙ አዳዲስ መረጃዎችን፣ የውጥረቱን መንስኤዎች እና …
🇺🇸🤝🇷🇺 የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስቲቭ ዊትኮቭ እና ኩሽነር ሩስያ ዛሬ ገብተዋል። ⚔️ወደ አደገኛ ምዕራፍ በተሻገረው የዩክሬን ራሺያ ጦርነት ድርድር እና ሰላም መፍትሄ ለማምጣት አዲስ መረጃ የመኖር እድሉ ከፍተኛ ሆንዋል።
⚽️የዛሬ ተጠባቂ ጫዎታዎች በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) ⚽️የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 08:30 ኒውካስትል ዩ. ከ በርንማውዝ 11:00 ማን. ሲቲ ከ ኮቨንትሪ ሲቲ 11:00 ብሬንትፎርድ ከ ሰንደርላንድ 11:00 ብራይተ…
ሁሉም የ ኢትዮጵያን ችግር የሚያውቁ ከሆነ ለምን በ መፍትሄ አልተቀራረቡም?! በዚህ አነጋጋሪ የፖለቲካ ትንታኔ፣ ኢትዮጵያ በመገናኛ መንገድ ላይ እንደቆመችና አቅጣጫዋን እንደሳተች አውቶቡስ ተመስላ በዶ/ር መኮንን ብሩ ሂሳዊ እይታ ትቀርባለች። የተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ምሁራንና ሚዲያ…
Media post
የኢትዮጵያ ሚስ ወርልድ (Miss World Ethiopia)በና ትራንግ በተካሄደው የዓለም ሚስ ወርልድ የባህል ውዝዋዜዎች (Dances of the World) መድረክ ላይ የሀገሯን ባህላዊ አልባሳት በማስተዋወቅ እና በሀገሯ ዜማዎች ታጅባ በመጨፈር ከ10,000 በላይ ተመልካቾችን አስደምማለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.