Channel
አዋጅ አዋጅ አዋጅ..............🗣🗣🗣🗣🗣ያልሰማህ ስማ የሰማህ ደሞ ላልሰማ አሰማ የዓለም መዳኒት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ በመላዕክት ታጅቦ በክብር ሊመጣ ነው እና ንስሃ ግቡ መዳን በክርስቶስ በቀር በሌላ በማንም የለመ።ህይወት፣እውነትና መንገድ እኔ ነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለምና ብሏል።እባካቹ ላልሰሙ ሼር አርጉ እና ነስሃ ገብተው ከሲዖል ይዳኒ።
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued