Channel
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-07 · first ad check queued
ሰላም,ለሁላችሁም, ይህ ፔጅ የተከፈተው በቤተክርስትያናችን መሪ ሜንቶር ቤኪ ፈቃድ ሲሆን በሲጄ ቤተክርስቲያን ቲሞቲ አጥቢያ ስር የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ለመስበክ በምናደርገው አገልግሎት መልክቶችን ለመለዋወጥ,ለቀጥታ (ፀሎት) እና አገልግሎቱን በተመለከተ ማስታወቂያዎችን ለመነጋገር ነው። ተባረኩ