Channel
✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ! ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች __________________________________ 👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇 +251911196155 +251916389014 ✅ዳጉ ስፖርት➢2017 ዓ.ም
Updated: 2026-08-27
ወደ ሜዳ በወጣህ ቁጥር፣ በሰውነትህ ላይ ከማሊያ በላይ ትሸከማለህ.... ሀገርህን ሕልምህን ከቀድሞዎቹ የተረከብከውን ታሪክህን ለዚህም ነው ዋናው መሆን ምርጫ ሳይሆን ኃላፊነት የሚሆነው:: ከኢትዮጵያ እስከ ላይቤሪያ፣ ዋናው ስፖርት የአፍሪካን እግር ኳስ ወደፊት ከሚመሩት ተርታ በመቆሙ …
የሐረሪ ሰመር ካፕ በኢማም አህመድ ስታዲየም 2ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ረቡዕ ነሐሴ 27/2018 8:00 ሰዓት ቀላድአምባ ከ አፋር አዳአር 10:00 ሰዓት ጀጎል ከ አርጎበሪ Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
27 ዓመት የሴቶች እግር ኳስን አሰልጥኛለው እኔ ሲጀምር የክልል ፌዴሬሽን አልጀመረም ብሔራዊ ቡድንም አልነበረም ጨለማ ነበር አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ! ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 6-1 የኢ ጆይንት ስታርስን ካሸነፈ በኃላ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሰጠው አስተያየት ዛሬ የተለየ ያደረገው ነገ…
Media post
Media post
ካዌፔ ሙስሊም ሌዲስ የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር አሸናፊ ሆኗል ! ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት' ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 1-0 ኬንያ ፖሊስ ቡሌት 100' አግኔስ ናቡከኛ ጨዋታው መደበኛ ደቂቃ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት መጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት ወደ ጭማ…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.