Channel
ይህ ገጽ የቤተክርስቲያንን 7ቱን ጥያቄዎች ምላሽ ለማስገኘት መረጃና ውይይት የሚተላለፍበት ነው። የሞዐ ተዋሕዶ መወያያ:- @defend_orthodoxy_eotc_discussion የሞዐ ተዋሕዶ ቻናል፡ @moa_tewahido
Updated: 2026-09-07
https://www.youtube.com/live/ap2DFJbMMMI?si=4OhKIgOhaGQtXpyh
የሚያሳዝነው የዚህ ሁሉ ፕሮጀክት ጠንሳሽ እና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አስፈጻሚ ሆነው የቀረቡት ናዚዎች እና ተረፈ ናዚ የሆኑ የናዚ ርእዮተ ዓለም ከኅሊናቸው ያልተላቀቀ ጀርመኖች መሆናቸው ነው፡፡ ይህ ጥናት የናዚ ሃይማኖትን እና የኦሮሙማ ፕሮጀክት ሃይማኖትን በማነጻጸር የቀረበውም ለዚ…
https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/2026/09/blog-post.html ናዚዎች በገዳ ምድር የናዚ ፓርቲ እና ፖለቲካዊ የኦሮሙማ ፕሮጀክት የሃይማኖት አንድነት በ © አካዋቅ ጂሬኛ 2018 ዓ.ም የተዘጋጅ መጽሕፈ መቅድም ላይከተገኝ ጽሑፍ የተወሰደ …
የኦቦ አመንሲሳን ታሪክ እንደ መነሻ አድርጎ ጽሐፊው ጥናት በማካሄድ የሚያስደነገጡ መረጃዎችን በማግኘቱ ጥናቱ እየሰፋና እየጥልቀ ይሕን መጽሕፍ ለመውለደ በቃ። ጥናቱ እንደሚያሳይን ፖለቲከኞቹ ማምጣት የሚፈልጉት ‹‹ኢትዮጵያን እንደ አዲስ መሥራት›› ወይም ‹‹ክልልን ገንጥሎ ሀገር ማድረግ…
👆👆👆የአይሁድን ዘር የማጥፋት ፕሮጄክት ለማሳካት የደከሙት ከሳይንቲስት እስከ ቀሳውስት በስደትና በሞት ከማለቃቸው በላይ በፈየዘር ማንዘራቸው በሀፍረት ተጋብቶ ከመዋለድ ታቅቦ ዘሩን ያጠፋም አለ። ከኃይሌ ፊዳ እስከ አብይ አህመድ በሐሰት ትርክትና በክፋት ዘር የማጥፋት፣ አዲስ ሀገር…
#ለኦሮሞ #የዘር ፖለቲካ መሪዎች አዘንኩላችው። ሳይመሽባችሁ ንስሐ ግቡ። ችግሩ ንስሐ የሚፀፀት ህሊና ይፈልጋል። እናንተ ደግሞ ፀፀት የማታውቁ እና በነውራችሁ የምተትኮሩ መሆኑን በመጽሐፍም በድርጊትም ደጋግማችሁ ገልጻችኋል እና ----- መጨረሻችው እንደ #ናዚ ፓርቲ አባላት ሲሆን ይታየ…
https://www.youtube.com/live/F8fbp_xbp3k?si=FipWpYpahV7Tx_2r
አዲሱ የጳጳሳት ሥራ በተዘዋዋሪ #የክርስቲያን #ዘር #ማጠፋቱ #የአብይ #አህመድ #ፕሮጀክት ብር ማሰባሰብ የጳጳሳቱ አዲሱ ሥራ የሆነ ይመስላል። 👉 በአንድ በኩል ባንክ ውስጥ የተጠራቀመውን የቤተ ክርስቲያን ሀብት ለጨፍጫፊው አብይ አህመድ ያስረክባሉ፣ 👉 በሌላ በኩል ገቢ ማሰባሰብ የ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-12 · first ad check queued