Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ድምፀ ተዋሕዶ

@demtsetewahdo
Created November 3, 2024
AM · አማርኛSponsored-eligible
Members
28,668
Avg. views
2,220
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-22

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Recent posts

  • March 16, 2025

    ከአርባ ምንጭ ዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል አክብረው እየተመለሱ በነበሩ ምዕመናንን ላይ የመኪና አደጋ ደርሶ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምእመናን ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ ! መነሻቸውን ሐዋሳ እና ሻሸመኔ ከተማ አድርገው የመጋቢት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስን ዓመታዊ ክብረ በዓ…

    9,881 views105 reactionsOpen in Telegram
  • March 13, 2025

    አለም ፊቷን ያዞረችባቸዉ የሶርያ ክርስትያኖች። የሶሪያ አዲሱ መሪ አህመድ አል-ሻራ ከመጣም በኋላ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ደጋግሞ ስሞን የጠራት የቅድስት ድንግል ማርያም ሀገር የእስራኤላውያን አባት የሆነው አብርሃም ወደ ከነዓን በሚያመራበት ጊዜ ያረፈባትነቢዩ ዳን…

    6,223 views9 reactionsOpen in Telegram
  • March 13, 2025

    Media post

    3,962 viewsOpen in Telegram
  • March 12, 2025

    ሰበር ዜና በሰሜን ሸዋ የሚገኘው ጥንታዊ እና ታምረኛው ገዳም "ሸንኮራ ዮሐንስ" መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን በታጣቂ ሀይሎች መዘረፉ ተሰምቷል። 🚨ሞዐ ተዋሕዶ

    3,798 views11 reactionsOpen in Telegram
  • March 7, 2025

    የተክሌ አቋቋም አብነት የነበሩት መልአከ ደብረዘይት አለቃ የማነ ብርሃን ሥዩምን የሚዘክር የጸሎት መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተካሄደ ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከታወቁ ስመጥር ሊቃውንት አንዱ የነበሩት መልአከ …

    3,259 views8 reactionsOpen in Telegram
  • March 7, 2025

    Media post

    1,916 viewsOpen in Telegram
  • March 7, 2025

    Media post

    3,991 views3 reactionsOpen in Telegram
  • March 4, 2025

    የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በዓለ ዕረፍት መታሰቢያ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የ፫ኛ ዓመት በዓለ ዕረፍት መታሰቢያ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በጸሎት ታስቦ ዋለ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ…

    4,141 views7 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued