Channel
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued
ከተለያዩ ቦታዎች ዲላ ዩኒቨርሲቲ የደረሳችሁ ብቻ በዚህ ግሩፕ በመቀላቀል ስለትምህርታችሁ፣ ስለቆይታችሁና ስለላይፋችሁ መመካከር፣ ማውራትና መጠያየቅ ትችላላችሁ። በዚህ ግሩፕ ላይ ሀይማኖታዊና ፓለቲካዊ ነገሮችን መልቀቅና ማውራት አይቻልም። ትምህርታዊ ጉዳዮችን ብቻ ነው መመካከርና ማውራት መጠያየቅ የሚቻለው። Hate speech❌ Racism❌ Religion ❌ Promotion ❌ Politics ❌