Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-23
የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡ ትኩረት ሁለት ገጽታዎች አሉት፦ 1. በየእለት ተግባራችን - ይህ የትኩረት ሁኔታ በየቀኑ ባለን ኑሮ ከአላማችን አንጻር…
የተስፋ እስር ቤት “ሰው ከምግብ ውጪ አርባ ቀን መኖር ይችላል፤ ከውኃ ውጪ ሶስት ቀን ሊኖር ይችላል፤ ከአየር ውጪ ስምንት ደቂቃዎች መኖር ይችላል፤ ከተስፋ ውጪ ግን ከአንዲት ደቂቃ በላይ መኖር አይችልም” – Hal Lindsey በአሁን ሰአት ያለህበትን ወዳጅነት፣ የፍቅር ግንኙነትት፣ …
የተስፋ እስር ቤት
ስራን በስኬታማነት መምራት “መሪ ማለት ሰዎችን ማደራጀት፣ ሀብትና ኃይልን ማስተባበር፣ ቡድኑም ዓላማውን እንዲያሳካ መርዳት ነው” - Unknown Source ራሱን በትክክለኛው መርህ መምራት የቻለ እና ከዚያ ተነስቶ በሰዎች ላይ መልካም ተጽእኖ ማምጣት የቻለ ሰው ይህ ብቃቱ ለስራ መነሳ…
ሰዎችን በተጽእኖ መምራት “ሌሎችን በተጽእኖ ለመምራት ዋነኛውና ብቸኛው ነገር ምሳሌ መሆን ነው” - Albert Schweitzer አንድ ሰው ራሱን በትክክለኛው መልኩ መምራት እና የራስ-በራስ ተጽእኖ ማሳደር ከቻለ፣ ሌሎችን ሰዎች የመምራት አቋም እና ብርታት ላይ ራሱን ያገኘዋል፡፡ ይህ …
ራስን በጥበብ መምራት “ሌሎችን በብቃት መምራት ከመቻልህ በፊት ራስህን መምራትን መማር አለብህ” — John C. Maxwell ማንኛውም ሰው ሌላን ሰውም ሆነ ስራውን ከመምራቱ በፊት መጀመሪያ ራሱን መምራት እንዳለበት ግልጽ ነው፡፡ ስለሆነም፣ አመራር የሚጀምረው ራስን ከመምራት ነው፡፡ ይ…
ከሚከፈለን በላይ መስራት! “ከሚከፈለው በላይ የሚሠራ ሰው፣ ብዙም ሳይቆይ ከሚሠራው በላይ ይከፈለዋል”፣ ይባላል! የተጠበቀብንን ያህል ብቻ እየሰራን ያልተጠበቀ ውጤትና እድገት መጠበቅ አንችልም፡፡ ከተጠበቀብን በላይ በትጋት ስንሰራ በሰዎች አመኔታን እናዳብራለን፣ አቅማችንን እንገነባለን…
ታላቅ ወደ መሆን የምናድገው!!! ታላቅ ወደ መሆን የምናድረገው ስላልወደቅን ወይም ስላልተሳሳትን አይደለም፡፡ ታላቅ ወደ መሆን የምናድረገው ውድቀታችንም ሆነ ስህተታችን ስላላስቆመን ነው፡፡ ውድቀታችሁና ስህተታችሁ በፍጹም አያስቁማችሁ! ፈጣሪ ያግዛችሁ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች! https…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.