Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-04
በ2018 የጀመረው የቀጣዩ አድማስ ስትራቴጂ አንደኛ ዓመት በስኬት ተጠናቅቋል - ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም የቀጣዩ አድማስ ስትራቴጂ የአንድ ዓመት ጉዞ እና የሁለተኛ ዓመት ዕቅድን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል:: መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፣ …
"ኢትዮጵያ ፈጣን፣ ጠንካራ እና ሁሉንም ያካተተ ኢኮኖሚ መገንባቷን ትቀጥላለች"
"ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ትሥሥርን ለማጠናከር በትኩረት እየሠራች ነው"፦ የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ጠንካራ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትሥሥር ለመፍጠር የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥ…
የትምህርትን ጥራት እና ተደራሽነት በማሳደግ ለተማሪዎች ውጤታማነት እየተሠራ ነው - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 28ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው:: የክልሉ ዓመታዊ የትምህርት ጉባዔ እና ንቅናቄ “ጥራት እና ተደራሽነቱ የተረጋገጠ…
የዲፕሎማሲ እና የልማት ምዕራፍ፤ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እና የኢትዮጵያ የቀጣናው መሪነት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ መግባቱ በአፍሪካ የሃይድሮ-ፖለቲካ፣ የኃይል ዲፕሎማሲ እና የኢኮኖሚ ትስስር ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ታሪካዊ ክስተት ነ…
ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የለሙ ከ35 በላይ ችግር ፈቺ ዲጂታል መተግበሪያዎችን መረቁ የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ከነሐሴ 28 እስከ 30/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ዐው…
“በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል።”
የሃሳብ ልዩነትን ወደ ሀገር ግንባታ አቅም የመቀየር ጥበብ ኢትዮጵያ የብዝኃ ማንነቶች፣ ቋንቋዎች፣ የዳበረ ባህል እና የረጅም ዘመን የጋራ ታሪክ ባለቤት ነች:: ይህ ውብ ብዝኃነት እና አብሮነት የጥንካሬያችን መሰረት ቢሆንም፤ በተለያዩ ዘመናት ምላሽ ያላገኙ ፖለቲካዊ፣ ታሪካዊ እና የማን…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.