Channel
"እኛ_ለእኛ፡በጎ አድራጎትን ሁሉ ስለ ወንጌል።"በመባል በሙሉ መጠርያው የሚታወቀው ቡድን፣ከስያሜው ለመረዳት እንደሚቻለዉ በዋናነት የተመስረተው በስው ልጆች ላይ አዎንታዊ የሆነ የአስተሳሴብ እና የስነ-ልቦና እንድሁም የኑሮ ገቢን የሚያሻሽሉ ለውጦችን በመፍጠር ብቃት ያላቸው እኛ አምራች የሆኑ ዜጎችን ለማፍራት የተቋቋመ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ የዜጎች የለውጥ ማዕከል ነዉ።@egna_leegna
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued