Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

@elaftube
Created April 26, 2020
AM · አማርኛSponsored-eligible
Members
10,211
Avg. views
823
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-11-22

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes
Star gifts
1

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1318 weeks09-28

Recent posts

  • November 15, 2026

    አራት ነገሮች የሰዎችን እውነተኛ ባህሪ ይገልጣሉ። - መንገደኛ መሆን - እስር ቤት - ሕመም - ሙግት @elaftube

    860 views49 reactionsOpen in Telegram
  • November 15, 2026

    ጨውና ስኳር በጣዕማቸው እንጂ በመልካቸው አይለዩም። ሰዎችንም ስትቀርባቸው እንጂ ለይተህ ማወቅ አትችልም። @elaftube

    870 views37 reactionsOpen in Telegram
  • November 10, 2026

    መመራመር መልካም ነው። የተባለውን መሸምደድ ብቻ ከሆነ ስራችን፡ የዕውቀት መያዣ ስልቻ እንጂ አዋቂዎች ልንሆን አንችልም። @elaftube

    1,895 views65 reactionsOpen in Telegram
  • November 4, 2026

    Media post

    3,057 views75 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    የነቢያችን ﷺ ሰፊ የህይወት ታሪክ ሊያልቅ 2 ክፍሎች ብቻ ቀሩት። ከመጀመሪያው እሰከ አሁን ድረስ ተከታተለው ለተጠቀሙ ምነኛ ታደሉ ፡ ለመጀመርም የነየቱትም ጨርሰውት ይጠቀሙ ዘንድ ዱዓዬ ነው።

    4,136 views88 reactionsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    ሰፍ አትበል... አመጣጥነው ልኩን ሁሉን ላስደስት.. ላስደምም... ላስደንቅ አትበል... ብትሻ መማረኩን ኃላ ከቁጭት ተማርከህ... እንዳትሆን ብኩን ሰው እንደሆነ ሰው ነው... በምንም ይለካ.. ረክቶ አይረካ.. ዛሬ በአንተ ቢመካ... ነገ በሌላ የሚተካ ስሜትህን ዳር አበጅለት... …

    5,208 views108 reactionsOpen in Telegram
  • October 8, 2026

    ለዱንያ የምንጨነቀው ያህል ለአኺራችን ብንጨነቅ ኖሮ ፣ በሁለቱም አገር ሰላም ባገኘን ነበር ።

    5,152 views134 reactionsOpen in Telegram
  • October 3, 2026

    ከስውር ሃጢያቴ.. ባክኜ ዋለልኩ ቅጣትህ ቢገባኝም.. ምህረትህን ከጀልኩ

    5,634 views159 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-24 · last ad check 2026-11-22 15:05 UTC