Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ወድሰኒ ​​

@enamsgn
Created August 1, 2020
AM · አማርኛSponsored-eligible

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @slamanshdngl ላይ ያድርሱን

Members
21,140
Avg. views
1,691
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-13

Cashier signals

Paid msg (stars)
1
Paid media
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1319 weeks09-21

Recent posts

  • 2026-10-07

    ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዩትን በ Epoxy የተሰሩትን ምስለ ስዕሎች በ499 ብቻ ከኤማሁስ epoxy በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ። ባሉበት ቦታ ከነፃ ትራንስፖርት ጋር እናደርሳለን። አሁኑኑ ይዘዙን!

  • 2026-10-06

    ✞ አባ ጽጌ ድንግል ✞ አባ ጽጌ ድንግል ፍቅርሽ አገብሮት ምስጋናን አበዛ በስደትሽ ሰዓት በተመስጦ ሆኖ ለአንቺ እየዘመረ ምድርን ለቆ ሄደ ከፍ ከፍ እያለ ይወድሻል ከልቡናው አቤት ሲያዜም ስንሰማው ማህሌትሽ ሲወረብ ትመጫለሽ ከመ ርግብ /አዝ = = = = = ስዕልሽን ታቅፈውት በማዕጠን…

    555 views3 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-04

    ሰላም ውድ የወድሰኒ መዝሙር ቻናል ቤተሰቦች 📌 ከስር ያስቀመጥንላችሁን የኤማሁስ Epoxy የቲክቶክ(tiktok) አካውንት በሶስት ቀናት ውስጥ⏳ አንድ(1)ሺ ተከታዬች ማፍራት Challenge ተሰጥቶናል። የእናንተ እገዛና እርዳታ ተጨምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናሳካው ስንል በትህትና እን…

    535 views2 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-17

    መስከረም ፯ /7/ ‎ ‎በዚህች ቀን የመጥምቁ ዮሐንስ እናት፤ የከበረች ኤልሳቤጥ አረፈች። ‎ ‎ቅድስት ኤልሳቤጥ እድሜዋ በደረሰ ግዜ ካህን ለሆነው ለቅዱስ ዘካርያስ አጋቧት። ነገር ግን እስከ እርጅና ዘመናቸው ልጅ መውለድ አልቻሉም ነበር። የኤልሳቤጥ እድሜ 90 የዘካርያስም 100 ደርሶ…

    1,153 views11 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-11

    🌼አዲስ አመት🌼 መስከረም 1/1/2019 ዓ.ም ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ። ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም ። ወይረውዩ አድባረ በድው ። መዝ 64 ÷ 11-13 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ትርጉም ፦ በቸርነትኽ አመትን ታቀዳጃለኽ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ …

    1,216 views2 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-10

    🌼️​🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼🌼️ እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪) ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪) ጌቶች አሉ ብለን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪) እሜቴ አሉ ብለን አበባዮሽ 🌼ለምለም🌼️ አበባዮሽ 🌼ለምለም🌼️ እንቆቅልሽ 🌼️🌼…

    971 views3 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-10

    Media post

  • 2026-09-10

    🌼 ጌታ ዘመንን ለወጠልን 🌼 ጌታ ዘመንን ለወጠልን /2/ አምላክ ዘመንን ለወጠልን ምድርን የጎበኘ ለወጠልን በቸርነትህ 🌼 🌼 🌼 ወራቱን ዓመቱን 🌼 🌼 🌼 ትቀይራለህ 🌼 🌼 🌼 ጥሙን ታረካለ 🌼 🌼 🌼 ዉሀ ትሞላለ 🌼 🌼 🌼 በብልፅግናህ 🌼 🌼 🌼 ትባርካታለ …

    724 views2 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.