Channel
Updated: 2026-09-01
ጊዜ ስጡት! አንዳንድ ነገሮች በቀላሉ ጊዜን ይፈልጋሉ፡፡ 1. ለስኬት ጊዜ ስጡት — ስኬት ጊዜ ይፈልጋል ትልቅ ስኬት በአንድ ሌሊት አይመጣም። እውቀት፣ ችሎታ፣ ተሞክሮ፣ ትዕግሥትና ትጋት በጊዜ ይገነባሉ። ዛሬ ትንሽ የሚመስለው እርምጃ ነገ ትልቅ ውጤት ሊሆን ይችላል። 2. ለሰዎች ጊዜ …
ጸጥታ እና እርጋታ በአንድ ገጠራማ አካባቢ ማያ የሚባሉ በጣም የረቀቀ አዕምሮ ያላቸው ሽማግሌ አባት ይኖሩ ነበር። በአንድ ወቅት ይኖሩበት የነበረው አካባቢ በከባድ ድርቅ፣ ጎርፍ እና በብዙ ማህበራዊ ውጣ ውረዶች ይታወቅ ነበር። ነገር ግን ማያ ምን ጊዜም በጸጥታ እና በእርጋታ የተሞላ ሕ…
#የሰው_ልጅን_የሚለውጡ_ልማዶች !! 1. የአቶሚክ ልማዶች (Atomic Habits)፦ ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ለውጦች በረጅም ጊዜ ውስጥ ትልቅ ውጤት ያመጣሉ። 2. በማንነት ላይ ያተኮረ ልማድ (Identity-Based Habits)፦ ልማድን ለመቀየር "ምን ማግኘት እፈልጋለሁ?"…
🛑 #የዘገየ_ትክክለኛ_ውሳኔ... ራሱ ሌላ ስህተት ነው! (The Law of Timing) "አንድን ውሳኔ በትክክለኛው ጊዜ ካልወሰንከው፣ በኋላ ላይ መቶ በመቶ ትክክለኛ ቢሆን እንኳ ዋጋ የለውም፤ ምክንያቱም ጊዜው አልፏል።" ብዙ ሰው በሕይወቱ ስህተት ላለመሥራት በሚል ሰበብ አንድን ነ…
የህይወት ህግ!! ህይወት በራሷ መንገድ የምትመራባቸው የየራሷ ህጎች አሏት። ከእነዚህም መካከል በዋናነት የሚጠቀሱ ሁለት ትላልቅ እና የማይለወጡ ወርቃማ ህጎች አሉ። የሚያስደንቀውና ደስ የሚለው ነገር ግን፣ ከእነዚህ ሁለት ህጎች መካከል የትኛውን መርጠን መጓዝ እንዳለብን ሙሉ ምርጫው …
#እርምጃ_ውሰዱ_እንጂ !!! አንድ ሰው አጠገቡ ለነበሩ ሰዎች በጨዋታ መልክ እንዲህ ሲል ጥያቄን አቀረበ፡- “በአንድ መሬት ላይ በተጋደመ ትልቅ ግንድ ላይ ሶስት እንቁራሪቶች በመደዳ ቆመው ነበር፡፡ አንደኛዋ እንቁራሪት ቆመው ከነበረበት ግንድ ላይ ወደ መሬቱ ለመዝለል ወሰነች፡፡ ስንት …
ራስህን በፀፀት አለንጋ መግረፍህን አቁም። እናንተ "ጸጸት" የምትሉት ነገር አእምሯችሁ ራሱን ቅዱስ ለማድረግ የሚጠቀምበት ሌላኛው የውሸት ጭንብል ነው። "ያኔ ያንን ባላደረግኩት፣ ያንን ስህተት ባልሰራሁት፣ ያንን ሰው ባላስቀየምኩት" እያልክ ትላንት በሞተው ታሪክ ላይ ዛሬህን ትገብራለ…
“የሕይወታችን ጥራት የሚወሰነው በውሳኔዎቻችን ጥራት ነው” ይባላል! በጊዜ ሂደት ደጋግመን የምናደርጋቸው ምርጫዎች፤ ግንኙነታችንን፣ ጤናችንን፣ ፋይናንሳችንን (የኢኮኖሚ ደህንነታችንን) እና በመጨረሻም ባህሪያችንንና ማንነታችንን ይቀርጻሉ። ትልቅም ይሁን ትንሽ፣ እያንዳንዱ ውሳኔ የራሱ የ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.