Channel
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
Updated: 2026-11-18
Cashier signals
Recent posts
- November 15, 2026
🚨🗣️ ዴክላን ራይስ፡ "የምሽት ጨዋታዎች ከተጫወትኩ በኋላ በፍጹም መተኛት አልችልም። የማይቻል ነገር ነው። በጣም ንቁ እና ውጥረት ውስጥ እሆናለሁ። ቤት ስደርስ 'Call of Duty'፣ 'GTA' ወይም 'FIFA' የመሳሰሉ ጨዋታዎችን እጫወታለሁ፤ ማንኛውንም ጨዋታ ሊሆን ይችላል። ከ…
- November 15, 2026
🗣️| አጂቦን ላሆር፦ "አርሰናል ዘንድሮም ሊጉን ያሸንፋል ለቻምፒዮንስ ሊግ በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ሲሉ፣ ልክ ፓሪስ ሴንት ጀርመን እንደሚያደርገው ተጫዋቾቻቸውን ማሳረፍ ይጀምራሉ።" አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን ያሸንፋል። እንግዲህ ሁለተኛ እና ሶስተኛ የሚሆኑት እነማን እንደሆኑ ለማየት…
1,313 viewsOpen in Telegram - November 15, 2026
ክፍል 1፦ በድህነት ውስጥ የተወለደ ታላቅ ህልም ዛሬ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የሚያውቁት ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ አንድ ወቅት በፖርቱጋል ትንሽ ደሴት ላይ የእግር ኳስ ህልሙን ይዞ የሚሮጥ ተራ ልጅ ነበር። በዚያን ጊዜ ይህ ልጅ ወደፊት የዓለም ታላላቅ ስታዲየሞችን እንደሚያ…
1,241 viewsOpen in Telegram - November 15, 2026
ተላላው ዩናይትድ YOUR FUNERAL NOT OURS ... የእናንተ የቀብር ስነስርዓት ነው ። የእኛ አይደለም ። ዛሬም በጨዋታው ከኦልድትራፎርድ የታየው ለገናናው ክለብ ዋና ገዳዮች የተላለፈው መልዕክት ነው ። ተላላው ማንቸሰተርም ከሚያፈሰው የመከላከል መስመሩ ጋር የዘራውን እያጨደ እ…
1,148 viewsOpen in Telegram - November 15, 2026
Media post
1,155 viewsOpen in Telegram - November 15, 2026
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌደሬሽን 44ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ትናንት ጥቅምት 29/2019 ዓ.ም በቫይብስ ሆቴል የ2018 ዓ.ም መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ፌደሬሽኑ በ2018 ዓ.ም የስራ ክንውን ያቀዳቸውን የውድ…
- November 15, 2026
→ አትሌቲኮ ማድሪድን ሁለት ለአንድ አሸነፈ → ማድሪድ ባርሳን ሁለት ለአንድ አሸነፈ → ባርሳ አትሌቲኮን ሁለት ለአንድ አሸነፈ ላሊጋ ሌላ ታሪክ 🔥😂
1,161 viewsOpen in Telegram - November 15, 2026
🎙️ ዲዬጎ ሲሞኔ ከትናንትናው ጨዋታ በኋላ፡- "ተጫዋቾቻችን ድንቅ ነበሩ። በእነሱ በጣም ኮርቻለው። ቅሬታ የማቀርብበት ምንም ነገር የለም። የጎደለን ነገር ቢኖር ያገኘናቸውን አጋጣሚዎች ወደ ጎል የመቀየር ብቃት ብቻ ነው። በሁለተኛው አጋማሽ በአልቫሬዝ እና ሶርሎት አማካኝነት 3 ጥ…
1,129 viewsOpen in Telegram
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-09 · last ad check 2026-11-18 11:22 UTC
