Channel
Ethio Exit Exam Hub - ኢትዮ መውጫ ፈተና
ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲወች እና ኮሌጆች ትክክለኛ መረጃወችን የምታገኙበት ቻናል ነው!!! You tube channel 👇 https://youtube.com/@ethio_exitexam?si=0x_mMZSEUkNqSB61
Updated: 2026-10-23
Cashier signals
Recent posts
- October 19, 2025
#Remedial_2018 ለግል ኮሌጆች ሪሜዲያል መግቢያ ዝቅ ተብሎ የሚታየው በዚህ አመት አይኖርም ። ትምህርት ሚኒስትር ;- በመሆኑም ማለፊያ ነጥቡ ወጫቸው በመንግሥት ተሸፍኖላቸው የሚማሩ ተማሪዎች እና በራሳቸው ሸፍነው የሚማሩ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ተመሳሳይ ነው ። በዚህ መሠረት ለ…
- October 8, 2025
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደ…
- September 17, 2025
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን አውርደው (download አድርገው) መጠቀም ትችላላቹ። 1. result.eaes.et 2. t.me/EAESbot @Ethio_exitexam
- September 11, 2025
የጥሪ ማስታወቂያ የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች በሙሉ:- የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ በታች በተገለጸው ቀን እና ቦታ መሆኑን እናሳውቃለን። 2…
- September 11, 2025
Media post
8,650 viewsOpen in Telegram - September 11, 2025
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #…
- September 11, 2025
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና የአንደኛ ዓመት ትምህርት አጠናቃችሁ ትምህርት ክፍል ያልመረጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/201…
- September 11, 2025
#WallagaUniversity በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጊምቢ እና ሻምቡ ካምፓሶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጊዜ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-20 · first ad check queued
