Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

@ethio_pdf_books
AM · አማርኛSponsored-eligible

በዚህ ቻናል ፡ የተለያዩ ፡ አዲስ እና ቆየት ያሉ ፡ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ፡ ያገኛሉ። ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም! ፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ። Owner @biherez Buy ads: telega.io/channels/ETHIO_PDF_BOOKS/card ሌሎች ቅርንጫፎቻችንን ይቀላቀሉ። @ethio_pdf_books1 @bhere_treka @yetmhrtpdf

Members
125,646
Avg. views
10,051
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-12

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1321 weeks09-28

Recent posts

  • 2026-10-11

    #ትዳርና_ንብ ትዳር ከንብ ጋር መኖር ነው። የማትናደፍ_ንብ ከፈለክ ከዝንብ ጋር ተጋባ ትዳር ከንብ ጋር መኖር ነው። ለማሩ ስንል ንድፊያውን መታገሥ፡፡ ቆይተህ ደግሞ ንድፊያውን መልመድ፡፡ገበሬ ቀፎ ሰቅሎ ንብ ሲያንብ፣ ንብ እንደምትናደፍ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም፡፡ የማትናደፍ ንብ ከፈለ…

    5,216 views103 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-10

    ስራና ማሕበራዊ ጤንነት የምትሰሩትን ስራ ከመልካምና ከጤናማ ማሕበራዊ ግንኙነት ጋር መያዝ ከፈለጋችሁ እኔና መሰሎቼ (እናንተንም ጭምር) ዘወትር የሚያታግሉንን ሂደቶች ላስታውሳችሁና አብረን እንደግ፡፡ • አንድን ነገር እናንተው ለማድረግ ብቃቱ፣ ጊዜውና አቅሙ እያላችሁ፣ ሌሎች ሰዎች እን…

    6,690 views35 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-10

    📌 ሀብታም ለመሆን እየሞከራችሁ ነው… ወይስ ሀብታም ለመምሰል? ብዙ ሰዎች ገንዘብ ያገኛሉ፤ ግን ጥቂቶች ብቻ ሀብት ይገነባሉ። በዚህ ቪዲዮ በድህነት አዙሪት ውስጥ የሚያቆዩአችሁን 3 የገንዘብ ወጥመዶች አሳውቃችኋለሁ። 🔥 ✅ CHALLENGE: ከቪዲዮው ውስጥ 3ቱን የገንዘብ ወጥመዶች …

    6,512 views17 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-10

    💫የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም፤የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም፤የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። 💫ብዙ ውጫዊ ነገሮች አስ…

    8,053 views77 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    J.K. Rowling የHarry Potter መጽሐፍ ደራሲ •በ17 ዓመቷ ከኮሌጅ ተባረረች •በ25 ዓመቷ እናቷን በሞት አጣች •በ26 ዓመቷ ጽንስ ወረደባት •በ27 ዓመቷ ትዳር መሰረተች ባሏ ከፍተኛ ጭቆና አደረሰባት፥ ሆኖም ግን ሴት ልጅ ተገላገለች። •በ28 ዓመቷ ትዳሯ ፈረሰ፥ ብዙ አይ…

    9,342 views158 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-08

    👉አንድ ወንድ ግንኙነት ካደረገ በኋላ የሚለቀቀው የሴመን(የወንድ የዘር ፈሳሺ) መጠን 400 ሚሊዮን ስፐርም ሴል አለው ይላል ሳይንስ። ስለዚህ በዚህ ሎጂክ መሰረት በሴት ልጅ ማህፀን ውስጥ ያ መጠን ቦታ ቢያገኝ 400 ሚሊዮን ህፃናት ይፈጠራሉ! ይህ 400 ሚሊዮን የወንድ ፈሳሺ እንደጉ…

    11,107 views227 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-08

    እንኳን በሕይወት ነቃችሁ! በሰላም ስላደራችሁ ደስ ይበላችሁ! በዓለም ላይ በቀን ወደ አንድ መቶ ሺህ (100 ሺህ) አካባቢ አይሮፕላኖች እየተነሱ በሰላም ያሰቡበት በመድረስ ያርፋሉ፡፡ ከእነዚህ በረራዎች መካከል ግን የአንዱም እንኳን በሰላም መግባት በዜናዎች ላይ ሲነገር አንሰማም፡፡ ሆ…

    11,258 views115 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-08

    📚VISION TUTOR 🎯አላማችን ብቁ ትውልድ መፍጠር ነው! Our goal is to create a competent and successful generation! 📌አድራሻችን | OUR LOCATIONS 🇪🇹 አዲስ አበባ | Addis Ababa 🇪🇹 ባህር ዳር | Bahir Dar 🇪�…

    8,712 views22 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.