Channel
In our channel : ✅ entrance exam ✅extreme book & referance book ✅Textbook ( 9-12 ) ✅Teachers Guide (9-12) ✅worksheet ( 9-12) ✅students info and news 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_students_only For comment @ethiostudentsonly_bot
Updated: 2026-08-24
🎓 Informed Choices 2.0 This half-day mentorship and career guidance program is designed for Grade 12 students who sat for the ESLCE this year and their parents/guardians. 🏛 Meet …
የኮሌጅ መግቢያ ውጤት አልመጣልህምና ምን ? ....... በስሙ ከአንድ ሺህ በላይ የፈጠራ ስራዎችን ያስመዘገበው the father of modern innovation በሚል ስም የሚታወቀው ቶማስ ኤድሰን ፡ አደለም ዩኒቨርስቲ ፡ አደለም ኮሌጅ ፡ በህይወቱ የትምህርት ቤት ደጃፍ ረግጦ አያው…
በ 5 ዓመቱ አባቱ ሞተ በ16 አመቱ ትምህርቱን አቋረጠ። በ17 ዓመቱ አራት ስራዎችን አጥቷል። በ18 ዓመቱ አገባ ከ18 እስከ 22 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በውትድርና አግልግሎት ውስጥ ተሳትፏል፤ ቀጥሎ የባቡር አገልግሎት ሠርቷል በዚህም አልተሳካለትም። ለሕግ ፋኩልቲ አመልክቶ ማመልከቻው…
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደ…
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸው…
"የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እያለሁ ሁለት ቁልፍ ፈተናዎች ነበሩብኝ ሆኖም ሁለቱንም ወደኩ….የመካከለኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁም ፈተና ከመውደቅ አልዳንኩም ለውድቀት ሶስት ጊዜ እጄን ሰጠሁ፡፡ ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስ…
ውጤት መታየት ጀምሯል👏👏👏👏👏 በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ላይሰራላችሁ ስለምችል ተረጋግታችሁ ሞክሩ መልካም እድል 🫶 @Ethio_Students_only
#ኃይማኖት_ዮሐንስ #ሲምቦ_ደረጄ👏 በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ኃይማኖት ዮሐንስ እና ሲምቦ ደረጄ ናቸው። ኃይማኖት ዮሐንስ ውብሸት የብስራተ ገብርኤል ትምህርት …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.