Channel
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
Updated: 2026-08-27
🚨አንዳንድ ወኪሎች ለማንቸስተር ሲቲ አሌክሲስ ማክ አሊስተርን ለማስፈረም የሚችሉበትን እድል አቅርበዋል። ይህ ግን ኦፊሺያል አይደለም ፣ በመካከለኛ ወኪሎች የቀረበ ሀሳብ ነበር። ስለዚህ የኤንዞ ፈርናንዴዝን ሁኔታም መከታተል አለብን። 🎖[Fabrizio Romano] @Ethioliverp…
🗣 | አንዶኒ ኢራኦላ: “በእርግጠኝነት ክንፍ ተጫዋቾቹ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ዝግጁ ቢሆኑ እመርጥ ነበር። ይህ ነገር ለሁሉም የቡድኑ ቦታዎች የሚሠራ ነው። ግን በዝውውር ገበያ ላይ ይህን ማድረግ ቀላል እንዳልሆነ እረዳለሁ። ምክንያቱም ልናስፈርማቸው የምንሞክራቸው ክንፍ ተጫዋቾች ከፍ…
🗣 | አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ዝውውር: “እንደ እኛ ያለ ክለብ ከሆነ ፣ ልዩነት መፍጠር የሚችሉ የክንፍ ተጫዋቾችን እንፈልጋለን። በአንድ ለአንድ ሁኔታ ብቻቸውን ተጫውተው ልዩነት ማምጣት የሚችሉ ፣ ክፍት ቦታዎችን መጠቀም የሚችሉ ፣ እንዲሁም ከእነሱ የምፈልገው የመከላከል ሁኔታዎች ላይ …
ቀናችሁን በ ብራድሊ ባርኮላ ድሪብሎች,ጎሎች,አሲስቶች አሳምሩ😍🔥 ባርኮላ > ቁርስ
ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ካልቻሉ አሌክሲስ ማክአሊስተር ን እንደ ምትክ አማራጭ ይዘውታል። 🎖️[ Fabrizio Romano Via YouTube ] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
እንደምን አደራቹ ቤተሰብ🫶 መልካም ቀን❤️ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
መልካም አዳር ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን🙏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🔥 እንለያለን ስንል በምክንያት ነዉ 🔥 🤑🤑 በOk bet ገንዘብ ወጪ እና ገቢ ሲያደርጉ አስተማማኝ: ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲስተም አዘጋጅተንላችሁኋል💵💵 ❗️❗️❗️ ✈️ Okbetz.bet
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.