Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ኢትዮ ማንችስተር ዩናይትድ ⚽️

@ethiomanchester_united
Created November 25, 2022
AM · አማርኛSponsored-eligible

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 ___________________________ 👉| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች 👉| ቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሞቹ 👉| የዝውውር ዜናዎች 👉| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች 𝙵𝚘𝚛 any 𝙲𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝 and 𝚙a𝚒d 𝚙𝚛𝚘𝚖𝚘𝚝𝚒𝚘𝚗 𝙳𝙼 @mame_iso

Members
198,379
Avg. views
15,870
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-21

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid reactions
Yes
Paid messages
Yes

Recent posts

  • September 22, 2026

    ሌጀንድ ሮይ ኪን ፦ "ራሽፎርድ ሌሎች እንደሚሉት ያን ያህል ጎበዝ ቢሆን ኖሮ፣ ባርሳ ለምን በ25 ሚሊዮን በቋሚነት አልገዛውም ? የቡድኑ አመራሮች ለምን መልሰው እንዳመጡት አሁንም ይገርመኛል" ። @Ethiomanchester_united @Ethiomanchester_united

    681 views4 reactionsOpen in Telegram
  • September 21, 2026

    ላመንስ ተካትቷል ! Sofascore ከአምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር መጠናቀቅ በኋላ የሳምንቱ ምርጥ አስራ አንድ ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓል። በዚህም ከክለባችን ግብ ጠባቂው ሴኔ ላመንስ መካተት ችሏል። @Ethiomanchester_united @Ethiomanchest…

    786 views13 reactionsOpen in Telegram
  • September 20, 2026

    🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ! ⌚️ተጠናቀቀ" ⚪️ ፉልሀም 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴 #ኩኛ 🏟️ ክራቨን ኮቴጅ ስታድየም @Ethiomanchester_united @Ethiomanchester_united

    863 views9 reactionsOpen in Telegram
  • September 20, 2026

    ⚽️ | 2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት መርሃግብር ! ⏰ 46' 👹 ማን ዩናይትድ 0-0 ፉልሀም 🔸 🏟 | ክራቨን ኮቴጅ ስታዲየም ድል ለታላቁ ክለባችን ዩናይትድ ! © @Ethiomanchester_united @Ethiomanchester_united

    935 views9 reactionsOpen in Telegram
  • September 20, 2026

    የመጀመሪያ አጋማሽ የተጫዋቾች ሬቲንግ! @Ethiomanchester_united @Ethiomanchester_united

    873 views6 reactionsOpen in Telegram
  • September 20, 2026

    ኮቢ ማይኖ በመጀመሪያ 45 ደቂቃ 9 የመከላከል አስተዋጽኦ አድርጓል ይህም በመጀመሪያ 45 ከየቱኛውም ተጫዋች የላቀው ነው። @Ethiomanchester_united @Ethiomanchester_united

    825 views13 reactionsOpen in Telegram
  • September 20, 2026

    👍 የጨዋታ ቀን | 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 DAY | © ⚽️ | 2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት መርሃግብር ! 👹 ማን ዩናይትድ 🆚 ፉልሀም 🔸 📆 | ዛሬ እሁድ, መስከረም 10 / 2019 ⏰ | ምሽት 12:30 🏟 | ክራቨን ኮቴጅ ስታዲየም ድል ለታላቁ ክለባችን ዩ…

    917 views6 reactionsOpen in Telegram
  • August 4, 2026

    እግዚአብሔር ያለበት ቦታ ተስፋ አለ https://t.me/+-VYz9zcVAnM5MmQ0

    29,251 views2,260 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-09-25 · first ad check queued