Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-09-08
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ …
ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት እልባትና በሁለተናዊ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልእክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር ውይይት አደረጉ። ከሦስት ሰዓታት በላይ የፈጀውና በሞስኮ የተካሄደው ይ…
ግብፅን ጨምሮ የ8 ሀገራት፣ የእስራኤል ሚኒስትሮች ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ለማፈናቀል ያቀረቡትን ጥሪ ኮነኑ 🇵🇸 የግብፅ፣ ኳታር፣ ዮርዳኖስ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ኢንዶኔዢያ፣ ፓኪስታን፣ ቱርክ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ለማፈናቀል የሚደረጉ…
መርካቶ ዛሬም ነደደች ..... በተለምዶ ጣሳ ተራ በመባል የሚታወቀው ስፍራ አከባቢ በሚገኙ የልብስ እና መሰል መሸጫ ሱቆች ላይ ከፍተኛ የሆነ የእስት ቃጠሎ መድረሱ ተገልጿል። @Ethionews433et @Ethionews433et
በጃፓን ያኩሺማ ከተማ በከባድ ዝናብ ምክንያት ከፍተኛው የመሬት መንሸራተት ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። የጃፓን የአየር ሁኔታ ኤጀንሲ በካጎሺማ ግዛት ስር በምትገኘው ያኩሺማ ከተማ ከፍተኛውን የመሬት መንሸራተት ወይም የናዳ አደጋ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ኤጀንሲው ይህንን ከፍተኛ ደረጃ ያለው ማስ…
በኔፓሉ የጎርፍ አደጋ ከዘጠኝ ቀን ፍለጋ ቡሀላ ሁለት ሰዎች በህይወት ተገኙ፡፡ በኔፓል በድንገተኛ ጎርፍ ምክንያት በዋሻ ውስጥ ለዘጠኝ ቀናት ተይዘው የነበሩ ሁለት የውሃ ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በኔፓል በደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ከ አንድ ሺህ…
Media post
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued