Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

Ethiopian Lottery Service | የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

@ethiopian_lottery_service
Created April 1, 2023Advertised since May 2026
CasinoAM · አማርኛSponsored-eligible
Members
16,682
Avg. views
1,343
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-26

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid reactions
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1323 weeks10-19

Recent posts

  • October 26, 2026

    ✅ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 52ኛ ዙር ዕጣ ሽያጩ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ የእጅ ስልክዎን በመጠቀም አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3…

    878 views6 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    መደበኛ ሎተሪ 1775ኛ ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ . . ❇️Join and share our channel✅ https://t.me/Ethiopian_Lottery_Ser…

    2,590 views17 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት …

    2,558 views6 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    በጉጂ ዞን ዲምቱ ከተማ ነዋሪ የሆነው አቶ አቡሽ ሀላኬ በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ የ700ሺህ እድለኛ ሆኗል፡፡ አቶ አቡሽ የህግ ባለሙያ ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ኑሮውን ለማሻሻል እንደሚያውለው በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡ . . ❇️Join and …

    2,756 views6 reactionsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    ፎርማኑ የ2.5 ሚሊየን ብር ቼኩን ተረከበ! የአርሲ ነገሌ ነዋሪው ወጣት እዮብ ይርጋ በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2.5 ሚሊየን ብር እድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረከበ፡፡ ወጣት እዮብ በግል ኮንስትራክሽ በፎርማንነት ሙያ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ሙያ…

    2,938 views4 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    የሱሉልታው ነዋሪ 1ሚሊየን ብር ተረከበ! የሱሉልታ ነዋሪው ወጣት ናኦድ መስፍን በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ1ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነ፡፡ ወጣት ናኦድ የኮሌጅ ተማሪ ሲሆን ቤተሰብ ለትራንስፖርት ከሚሰጠው ገንዘብ አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እንደሚሞክር ገልጾ፤ በ5…

    3,022 views9 reactionsOpen in Telegram
  • October 14, 2026

    5ሚሊየን ብር እንጅባራ ገባ በአማራ ክልል የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ ወጣት አለሚቱ አየነው በቆረጠችው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ5ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት አለሚቱ በእንጅባራ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪ ስትሆን አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል እንደምትሞክር ገል…

    4,461 views23 reactionsOpen in Telegram
  • October 14, 2026

    የጤና ቢሮ ሠራተኛው የ1ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረከቡ! የጅማ ነዋሪው አቶ ይርጋ ንጉሴ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ይርጋ በሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ በጤና ባለሙያነት የሚያገለግሉ ሲሆን አልፎ አልፎ ከስራቸው በተጓዳኝ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማ…

    4,380 views4 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-05-15 · last ad check 2026-10-27 01:55 UTC