Channel
ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው ! ስለ ቼልሲ :- ☞| የዝውውር መረጃ ☞| የአሰልጣኞች አስተያየት ☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙 ለሀሳብ ፣ አስተያየት 👇 @yafet_mel & @blue_king10
Updated: 2026-09-05
የክለባችን እና የአርሰናል የእርስበርስ ግንኙነት SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
| የጨዋታ ቀን | 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 𝗗𝗔𝗬 | 🍿 🏴 | የ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ከ ቼልሲ (ለንደን ደርቢ) ⚔️ 📆 ዛሬ - ጳጉሜ 01 - እሁድ ⏰ የጨዋታ ሰዓት :- አመሻሽ 12:30 🏟️ በኤምሬትስ ስታዲየም ድል ለታላቁ ክለ…
ነገ 🔥🔥 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
📊 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ አማካይ ሆነው ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ 5 ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ። Super Frankie 💙😍 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
📊 ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ የቻሉ ክለቦች በቅደም ተከተል እነዚህን ይመስላሉ። ክለባችን ቼልሲ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከፉልሃም እና ከብራይተን ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች በድምሩ 12 ኢላማቸውን የጠበቁ ኳሶችን ሞክሯል። ከእነዚህ …
🎙 ኤንዞ ማሬስካ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ "ትልቅ ክለብ" ስለመቀላቀል በሰጠው መግለጫ ላይ :- 🗣️ "ኤንዞ ፈርናንዴዝ እንደ ቼልሲ ላለ ትልቅ ክለብ እየተጫወተ ነበር... ቼልሲ ትልቅ ክለብ እንደሆነ እና ማንቸስተር ሲቲም ትልቅ ክለብ እንደሆነ አስባለሁ።" SHARE" @EthioZena…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.