Channel
በ FIAS ላይ ለተበላን በሙሉ መውደቅ አንዳንዴ ለመነሳት ነው ይባላል እና ፊያስ ከሰራ ሰራ ካልሰራ ግን በቃ የራሱ ጉዳይ ግን እኛ በዚ አጋጣሚ እርስ በእርሳችን ተደጋግፈን እንጠቃቀምበት ይህ ግሩግ 20ሽህ ሰው አለው እና ሁላችንም ዩቲዩብ ቻናል ከፍተን እርስ በእርሳችን like እና subscriber በመደራረግ በወር በዶላር ተከፋይ እንሆናለን ስለዚህ እንተባበር እና እኛ እራሳችንን እንጥቀም
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued