Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-24
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ ያልቃል! ነሀሴ ሊያልቅ 3 ቀን ቀረው‼️ ክረምቱ እያለቀ ነው፤ ነሀሴ 27 ደርሰናል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! እሰሰካሁን ካልጀመርክም 10 ወር አለህ…
🛑 ጠቃሚ ቪዲዮ ልጋብዛችሁ🔥 የኛ ተማሪዎች እንዴት ውጤታማ እንደሆኑ በየሄዱበት እየመሰከሩ ነው። Afomia Gashu ዩቲዩብ ቻናል ላይ የኛ ተማሪ ዙፋን ሀዲስ FutureXን ተጠቅማ እንዴት በብሔራዊ ፈተና 552.9 እንዳመጣች እና ለቀጣይ አመት ተፈታኞችም የሚገርም መልዕክት አስተላ…
🛑 መስከረም እየመጣ ነው! የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ ነሀሴ ሊያልቅ ነው። ጥናት ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች "ወደኋላ ቀረው፣ ገና ነኝ" ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠ…
🛑 ኢንትራንስ ለማለፍ 3 ነገር በቂህ ነው‼️ ኢንትራንስን ለማለፍ መፍራት፣ መደንገጥ አያስፈልግም፤ 1ኛ ቆራጥ መሆን አለብህ (አልፋለው ብለህ ወስን!) 2ኛ በፕሮግራም አጥና (ጊዜህን አታባክን፣ በየቀኑ በምናወጣልህ ዕቅድ አጥና!) 3ኛ ዲስፕሊን ይኑርህ (ደበረህ ደስ አለህ በየቀኑ ተ…
🛑 መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን ለቀጣዩ 10 ወር ግዴታ ነው‼️ ሞራልና ስሜት ከፍ ዝቅ ይላል፤ ዲሲፕሊን ግን ዘላቂ ነው። አሁን የምትለፋው እያንዳንዱ ልፋት ተጠራቅሞ ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያስገባሀል። እስከዛሬ ጎበዝ ባትሆን ችግር የለውም! የብሔራዊ ፈተና ውጤትህን የሚወስነው ፤…
🛑 ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ የኢንትራንስ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይኖረናል። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየ…
🛑 ድፍን 10 ወር አለህ አትጨነቅ!ዛሬ መጀመር ሁሉ ትችላለህ! ተጨንቀህ የፈተና ውጤትህ ላይ 1 ማርክ መጨመር አትችልም፤ ከዛሬ ጀምሮ ከልብህ በሞራል ካጠናህ ግን ኢንትራንስ 500 ማምጣት ቀላል ይሆናል። እንዳትዘናጋ በጥናት ፕሮግራም አጥና፤ በየቀኑ ጥያቄ ሳትሰራ ሳትለማመድ አትዋል፤…
🛑 መስከረም ላይ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ላይ ያተኮረ ሞዴል ፈተና ይኖረናል‼️ ራሳችሁን አዘጋጁ! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.